هذا الفيديو غير متوفر.
نعتذر عن ذلك.

የተጎጂ ቤተሰቦች እምባ አውሮፕላኑ በተከሰከሰበት ቦታ

مشاركة
تضمين
 • تم نشره في 2019/03/14

تعليقات • 311

 • form Ethiopian
  form Ethiopian أشهر قبل

  የሁሉንም ነፍስ ይማርልን ሌላ ምን ይባላል እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

 • ኢየሡሥ ሙሥሊም ነው:: ማሪያም ሙሥሊም ነች::

  ዘረኞች ማቂያ ደውል ነው ከገባቹ

 • Sntayho Bogala
  Sntayho Bogala 2 أشهر قبل

  Betam yimal nebs ymir

 • yeerroo saan yeerroo saan
  yeerroo saan yeerroo saan 2 أشهر قبل

  😭😭😭😭😭😭😭😭😭

 • Yasmin Ali
  Yasmin Ali 2 أشهر قبل

  💔💔💔

 • Aynalem mezamur
  Aynalem mezamur 2 أشهر قبل

  betam yasazanal E/r metananat yasatachw

 • Fatuma Hassenወሎየዋደሴየአሊሞችሀገር

  አላህ ይራሀማቸው😭😭😭

 • Lulu Sedie
  Lulu Sedie 2 أشهر قبل

  ያረቤ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያማል በጣም

 • konjo konjo
  konjo konjo 2 أشهر قبل

  ነብሳቸውን የማራቸው

 • Meseret Addis
  Meseret Addis 2 أشهر قبل

  ኡፍፍፍፍ ምን እንደምል አላውቅም ወኔ ውይይይይይ ዛሬ ለእኔ አባቴን እንደገና ያጣሁበት ቀን ወኔ ወገኖቸ ያች ጭንቅ ስአት እንዴት ቆያችሁት ታየኝ ጭንቀታችሁ ወየሁ ወየሁ ወየሁ ወይኔ ጉዴ ልቤ ደማ ልቤ ተሰበረ ወገኖቸ ኡፍፍፍፍ ምን ይደረጋል ፈጣሪ ነፍሳችሁን ይማረው አቤቱ እግዚያብሄር ሆይ በስጋ ከእኛ ተለይተዋል በነፍስ ግን ከአንተ ጋር ይሆኑ ዘንድ እለምንሃለሁ አይ ስው ከንቱ በስድስት ደቂቃ ሞት ያሳዝናል እኛ ግን ዛሬ በዘር በጎሳ እየተባለ እየተፋጀን እየተባላን ይሄው የእነዚህም
  ምስኪኖች እልቂት ሆነ ኡፍፍፍፍፍ ወይኔ ጉዴ ዘንድሮ የት ልሂድ ሁሌ ሞት ሁሌ ለቅሶ ሁሌ ሀዘን ኧረ ምን ልሁን በህሂወቴ እንደዘንድሮ ሁኜ አላውቅም ውይ ውይይይይ !!!!!

 • እሙ የርሱል ነፍቂ
  እሙ የርሱል ነፍቂ 2 أشهر قبل

  ከማልቀስነ ከማዘን ውጭ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

 • julia Prisca
  julia Prisca 2 أشهر قبل

  Oh God why?

 • hana hanicho
  hana hanicho 2 أشهر قبل

  😭😭😭😭😭

 • Ethio Tube zebu
  Ethio Tube zebu 2 أشهر قبل

  ኢናአሊላሂ ወኢናሊላሂ እራጅኡል በቃ ሁሉም አውጥተው ጨርሱ እስካፓተር ተጭኖል ሲል ጉድ ጉድ ነው አላህ ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቀን ለዚሁ መባላታችን እኔ እንደዚህ የሆንኩ ቤተሰብ አላህ ያፅናችሁ ለሞቱትም ጀነትን ይወፍቃቸው

 • YOLO XD
  YOLO XD 2 أشهر قبل +1

  1:24 አንጀቴን በሉት!!! ምስኪን!

 • zameka ntamehlo
  zameka ntamehlo 2 أشهر قبل

  May their soul rest in peace this is very painful

 • Maricel Panuncial
  Maricel Panuncial 2 أشهر قبل

  Condolence to your family... RIP to all died...

 • ትዕግስት ሲሳይ ወሎየዋ ፍቅር

  እኛ ይኸን አይተን እንኳ የማንደነግጥ ድንጋይዎች ሆነናል እግዚአብሔር ወደ እራሳችን ይመልሰን

 • Reason Alemayehu
  Reason Alemayehu 2 أشهر قبل

  May the Lord comfort your family and your loved one 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

 • አልሀምዱሊላህ ምስጋና ለአላህ

  ወላሂ ምነዉ ሬሳ እንካን አግኝተዉ ቢቀብሩ ትንሽ ይጽናኑ ነበር ግን የበለጠ እሳት ነዉ እፍፍፍ እኔስ አቃተኝ

 • ኢትዮ ኢትዮ
  ኢትዮ ኢትዮ 2 أشهر قبل

  Oh yaAlah
  R I P

 • kada mawi
  kada mawi 2 أشهر قبل

  ምናይነት ክፉ ጊዜ:ነው? ክቡር የሰው ልጅ: ሞቶ እሬሳው: ከአፈር ጋር: ተዋህዶ የማይወ ጣ: ሀዘን የማይሽር ጠባሳ!እነዚህ ከሁሉም: አለም ተወጣተው: በኢትዮጵያ አፈር ላይ: ኢትዮጵያ ሆነው ቀርተዋል::የአምላክ ስራ ይገርማል!ታድያ ጠባብ: ዘረኞች; ከዚህ በላይ ምን: መልስ ይሰጣችሁ??

 • Hamere Mekuria
  Hamere Mekuria 2 أشهر قبل

  ወንድማማችነት።

 • Hamere Mekuria
  Hamere Mekuria 2 أشهر قبل

  እግዚያብሄር ከላይ ያያል ሰአቱ ደረሰ ምስክር።

 • Habtamu Hailemichael
  Habtamu Hailemichael 2 أشهر قبل

  ያማል በጣም ያማል.......😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱

 • Tt Uu
  Tt Uu 2 أشهر قبل

  ተንሠፈሠፊኩኝ ወገኖቼ ፅናቱን ብርታቱን እ/ር ይስጣችው።
  ለካ ደረቅ መሬት ካመረረ ከባህር ይበልጣል
  ባህር አዛኝ ነው እሬሳን ተፍቶ ይሠጣል
  ይህ ቦታ ነው የእርሻ ነው ነገር ግን እሬሳ ስለቀረበት እየታረሰ እህል ሊዘራበት አይገባአም የእኔን ሐሳብ ለመግለፅ እወዳለው በኢትዮጵያ አየር መንገድም በሐገራችን ላይ የማይረሳ ከባድ ነው ስለዚህ ቤተክርስቲያን ተሠርቶ ቅዳሴ ፍታት ሁሌም ቢደረግ እደገናም ትልቅ መታሠቢያ ይሆናል ።

 • ማራናታ ማራናታ
  ማራናታ ማራናታ 2 أشهر قبل

  ሁፍፍፍ እዴት ልብ ይነካል😢😢😢😢

 • Meskerem Abebe
  Meskerem Abebe 2 أشهر قبل

  Nefse ymare

 • Siti Teyeb Teyeb
  Siti Teyeb Teyeb 2 أشهر قبل

  😥😥😥😥😥😥😥😥😥😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪
  ወይ ሒወት እስከዚህ ነዉ ያሳዝናል ከልብ የማይወጣ ሀዘን😪😪😪😪😪😪😪

 • Fatema Ali
  Fatema Ali 2 أشهر قبل

  እፍፍፍፍ

 • Masud Rana
  Masud Rana 2 أشهر قبل

  እህህህህህህ አረ ያአላህ ወላሂ ውሀ ሁኜ ልሞት ነው

 • mulu abrha
  mulu abrha 2 أشهر قبل

  እውነት በጣም ያማል ፈጣሪ ነብሳቸው በገነት ያንረው

 • Sina Lamek
  Sina Lamek 2 أشهر قبل

  Sisaznu uf 😭😭😭😭😭

 • yo yo
  yo yo 2 أشهر قبل

  😥😥😥

 • Yeshi Derwaro
  Yeshi Derwaro 2 أشهر قبل

  Fatari.nabisachuni.bgani.yanuri.😂😂😂

 • መይሙና 12
  መይሙና 12 2 أشهر قبل

  ኢናኢላሂ ወኢናኢለሂ ራጁኡን አላህ ሶብርይስጣችሁ

 • Fhfh Nggh
  Fhfh Nggh 2 أشهر قبل

  ጀነት ይወፍቃችዉያረብ

 • Hanitultula Neng
  Hanitultula Neng 2 أشهر قبل

  Yamal

 • Volvo Wagon
  Volvo Wagon 2 أشهر قبل

  Allah seberun yestachew

 • Yonas Sisay
  Yonas Sisay 2 أشهر قبل +1

  REST IN PEACE

 • hagare nafaqany Ggb
  hagare nafaqany Ggb 2 أشهر قبل

  Yarabii yihe yamin bala naw saw axinti inkwn sabsbo qabro yisnanal yihe hazanu macam kabetasab wisixi aywaxam inga inkwn ahun tancactan naga andi polatka ware bimaxa mot yatabala inrasalan

 • እስለም ነው ህይወቴ

  Yamale bahunate uuuuuuufffffff 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

 • Eish Balu
  Eish Balu 2 أشهر قبل +1

  እግዚሐብሄር ያፀናችሁ በጣም ያማል ገጀራና ዱላ ይዘው የሚሮጡት እያሉ ምነው ምነው የኢትዮጵያን ስም ከፍ የሚያደርጉ በስራቸው ወጥተው ቀሩ በጣም ነው የሚያሳዝነው

 • ሀገሬ ከላላ ከቶእደምንአለሽ

  ኢናሊላኢወኢኢለሂረጅዑን የአላህ ወጥቶ ከመቅረት ጠብቀን ያረብ መጨረሻችንንም አሳምርልን አሞሞታችንንአሳምርልን ያረብ

 • Solomon Reta
  Solomon Reta 2 أشهر قبل

  wow I have never seen like it, it is very painful

 • allahauuakbaar zaharjiimmaa
  allahauuakbaar zaharjiimmaa 2 أشهر قبل

  😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️☝️☝️

 • yeyesus Negn kalcha Bye Yeyesus Negn Kalcha Bye

  Pls pls beza bota lay endene endene hawlt mekom alebet

 • seble e
  seble e 2 أشهر قبل

  O! My God! I can't stop crying...I don't know what to do! Eh!!! Really it hurts so bad...

 • Peppa pig
  Peppa pig 2 أشهر قبل

  አቤት አምላኬ እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጥ ይግርማል እኛ የኢትዮጵያዌኖች ክዚህ እንማር እባካችሁ በዘር አንባላ አፍር ነክ እና ውደአፍር ትመለሳለክ ሜለውን ክዚክ አደጋ እንማር አስቡ እንዚክ ስዎች ትላንት ነበሩ ብዙ ሀሳብ እና ብዙ እቅ ድነበራቸው ሁለም በራሳቸው ላይፍ አሁን ግን ያ ሁሉ የለም አፍር ሁነዋል ያውም የተለያየ አለም ስዎች አፍር ሆነዋል እኛ አማራ ኦሮሞ ትግሬ እያልን ተቦአጭቀን ልናልቅ ነው እኔ ኢትዮጵያን ሳስባት ተጭንቄ ልሞት ነው ተባልተን እንዳናልቅ እግዚአብሔር ያስበን 🙏

 • Tigray Fikir
  Tigray Fikir 2 أشهر قبل

  Weyne 😤😤😤😤🖤🖤🖤

 • Adanech Yalew
  Adanech Yalew 2 أشهر قبل

  Nefis ymar
  Egziabher amlak nefisachewun begenet yanurilin Amen Amen Amen::

 • መህቡባ ብንት ዳውድ

  እረ እኔ ባላይ ይሻለኛል ወይኔወደት ልድረስ

 • ፋፊ የአላህ ባሪያ
  ፋፊ የአላህ ባሪያ 2 أشهر قبل

  ኢነአሊላህ ወኢነ ኢላይሂ ራጅኡን አላህ መጨረሻችንን አላህ አሳምርልን ወቶ ተመቅረት አተው በራህመትህ ጠብቀን አላህ ጀነትን ይወፍቃችሁ ለቤተሰቦቻቸውና ለመላው ለኢትዮጵያውያን መፅናናትን እመኛለሁ

 • Aynalem Yatwhido Lini
  Aynalem Yatwhido Lini 2 أشهر قبل

  Er Wayne taktalku wagnoche

 • Seada Muhye
  Seada Muhye 2 أشهر قبل

  ነብስ ይማር

 • Feneti Kuse
  Feneti Kuse 2 أشهر قبل

  R.I.P to all

 • Sara Ali
  Sara Ali 2 أشهر قبل +1

  ለሁሉም.የሟችቤተሰቦች.እግዛብሄር.ያጽናችሁ.

 • የቴፒዋ ቀበጥ f,D
  የቴፒዋ ቀበጥ f,D 2 أشهر قبل

  😭😭😭😭😭😭Rip Rip😭😭😭😭😭

 • Meron Mosy
  Meron Mosy 2 أشهر قبل

  Wayna geta sentun yestchu basbkute kuter helme memslg mamen mekbdew

 • ቤቴል እናኒ ነኝ
  ቤቴል እናኒ ነኝ 2 أشهر قبل

  የማን ይሁን የማ የአጥም ስብርባሪ
  ለቅመው ቻይናይው አያችሁት በፎቶ ስር አድርገው ሲያለቅሱ
  እና ይሄ የማን ይሁን የማ አያቁም እፍ

 • sofiya Ethiopia
  sofiya Ethiopia 2 أشهر قبل +1

  Betam yasaznal welahi alkshe alwetalgn ale allah yrehmachew

 • Henok Shibiru
  Henok Shibiru 2 أشهر قبل

  Ere kebad Hazen Naw uffffffff

 • Sam Sung
  Sam Sung 2 أشهر قبل

  በጣም ያማል

 • Frie Msfen
  Frie Msfen 2 أشهر قبل

  😭😭😭😭😭

 • ነጃት አሊ
  ነጃት አሊ 2 أشهر قبل +1

  እኔስ አልቻልኩም አይሰው ለዚህ ለተውሶ ገላችን አላህ ይዘንላቸው

 • Kokobe faantaye
  Kokobe faantaye 2 أشهر قبل

  😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

 • Rukyia Bint Seid
  Rukyia Bint Seid 2 أشهر قبل

  እኛ የእርሱ ነን ወደርሱም ተመላሾች ነን አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ለሞቱት አላህ ይዘንላቸው ለቤተሰቦቻቸውም ለእኛም ሶብር ይስጠን ከሆድ የማይወጣ ሀዘን 😭😭ለኛ ትምህርት ነው

 • Roza Mulugata
  Roza Mulugata 2 أشهر قبل

  ቢስሚላ ካሜራ ነገረኞች

 • Eden Tamirat
  Eden Tamirat 2 أشهر قبل +1

  😢😢😢😢😢

 • Alhatef Alhatef
  Alhatef Alhatef 2 أشهر قبل

  አቤት'ኢግዚሖ'በጣም'ያሳዝና'ነብስ'ይማር'ለቤተሰቦቻቹም'መፅናናቱ'ይስጣቹ

 • Hellin Abebe
  Hellin Abebe 2 أشهر قبل

  አይየማይረሳ፡ጠባሳነው፡ምንእናድርግ፡እግዚአብሔር፡የወደደውን፡አደረገ፡ነፈሳቸውን፡በአፀደገነት፡ያኑርልን

 • ከአድማስ ባሻገር
  ከአድማስ ባሻገር 2 أشهر قبل

  የዚህ ክስተት አንድምታ በእኔ እይታ:- አበክራችሁ ለማታውቁት እና ከመሬት በታች ሆኖ ለሚያልፈው እና ለሚቀረው ዘራችሁ "ይህ መሬት የእኔ ነው ወጣ: ውጪ" እያላችሁ ህፃናትንና ነፍጡር ሴት ሳትቀር በገዛ ሀገራቸው ለምታፈናቅሉ ትምህርት ይሆን?! ስትኖሩም ከመሬት ስትሞቱም የመሬት መሆናችሁን ታስቡ ይሆን?! እስኪ ላለፉት እህት ወንድሞቻችን ዘር ፈልጉላቸው?!

 • Ali Al Ali
  Ali Al Ali 2 أشهر قبل

  😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

 • Alem Araya
  Alem Araya 2 أشهر قبل

  😭💔እግዚአብሄር ጽናቱን ይስጣችሁ ወገኖች እጅግ ያማል😭

 • Akal lakew
  Akal lakew 2 أشهر قبل

  R.I.P 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢

 • Kassu sure
  Kassu sure 2 أشهر قبل

  Egzyabher tinatun ystachw le hulachu

 • አላህ ጠባቂዬ ነው
  አላህ ጠባቂዬ ነው 2 أشهر قبل

  እረ ምን ብል ይወጣልኛል ያአላህ

 • Avet Gomie
  Avet Gomie 2 أشهر قبل

  nebs ymehar 😭😭

 • ኢትዮጵያ ትቅደም ህዝቦቿ ቀስ ብለው ይደርሳሉ

  😭😢💔 እንኳን አበሻው አስለቀሰኝ ቻይናው
  በላኸው በላሽው አንጀቴን በላሽው ቢሾፍቱ መሬት ውስጥ ገብተሽ የቀረሽው 🙏🏻🌷💐

 • Sofa Bint Lslam
  Sofa Bint Lslam 2 أشهر قبل

  እኔስ ባልስማና ባለየው ደስስ ይለኛል ህህህህ ብየ ብሶቴን የት ላውጣው ያረብ ኢላሂ እዝንላችው ያረብብብ

 • Mesi Konjo
  Mesi Konjo 2 أشهر قبل

  e/r fusum mesinanat uestachu betam lib yenkali

 • Tina Love
  Tina Love 2 أشهر قبل

  እስቲ ከዚህ እንማር ቀይ አላለ ጥቁር ሐብታም አላለ ደሐ ሁሉንም በአንድ ለይ ወሰደ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ለሞቱትም ነፍስ ይማር

 • som cash
  som cash 2 أشهر قبل

  RIP

 • ሙና ነኝ ከወሎ ሙና ነኝ ከወሎ

  መቻልአቅቨቶኛል

 • የሰላም ሀይማኖት ኢስላም ብቻ ነው Semira ነኝ

  ወላሂ የማይረሳ በጣም ከባድ አደጋ ነው እንዳይረጋጉ ሬሳቸው አግኝተው አልቀበሯቸው ለቤተሰቦቻቸው ሶብሩን ይስጣቸው እኔ በዛ ቦታላይ ብሆን ምን እንደምሆን ታየኝ ያ ረብ አትፈትነን
  ከመከስከሱ በፊትና ሊወድቅ ሲል የተቀረፀ ቪድዮ አይቼ በጣም ነው የረበሸኝ

 • harge tesfaye
  harge tesfaye 2 أشهر قبل

  እዝጎ እኔ እቅልፍም ሥራም እምቢብሎኝ እነሡ እደት ሊሆኑ እፍ ፈጣሪ ጽናቱን ይሥጣችሁ 😢😢😢

 • Helen Lomi
  Helen Lomi 2 أشهر قبل

  ነፍስ ይማሪ

 • Nemmi Qatar
  Nemmi Qatar 2 أشهر قبل

  Btam yamal wgnochee kalul egzber mastnanatin ystachu ysakikal 😭😭

 • ኢስላም ነው ሂወቴ hussan

  አላህ ሰብር ይስጣቹ

 • Teddy Mar Teddy Mar
  Teddy Mar Teddy Mar 2 أشهر قبل

  Abete abet yemi germnew weyene weyene emigerm new enes wste kosele bewe net weyen weyene weyen yasaz nal weyen

 • waka waka
  waka waka 2 أشهر قبل +4

  ወይኔ የእግር እሳት መቼም ከውስጥ የማይወጣ ሀዘን አምላክ ከቀኙ ያኑራችሁ ሰው ከንቱ ለመላው ቤተሰቦቻቸውና ለመላው የኢትዮጵያዊያን መፅናናትን ይስጥልን

 • Awe T
  Awe T 2 أشهر قبل +6

  Painful, God pls help the victims family
  For the captain and all people who lost their life Rest In Peace

 • ትግሰት ኢትዯጵያ ትቅደም

  ሁፍ ነብሰ ይማር

 • Fatima Alsaid
  Fatima Alsaid 2 أشهر قبل

  እኔ እምለው አስኪሪናቸውስ ነው እዛው ተቃጦል እስኪ ንገሩኝ ያአላ ህ

 • Tigist Daniel
  Tigist Daniel 2 أشهر قبل

  አይይይይ የእኛ ነገር ምንም ዋስትና አለመድሀኒያም ሰው በጠዋት በሰላም ወጥቶ በፌስታል ሲመለስ

 • Kewul Love
  Kewul Love 2 أشهر قبل

  ውይ ያማል ነፈሰ ይመር

 • Tigist Daniel
  Tigist Daniel 2 أشهر قبل

  የውስጥ ቁስል ነው ይሄ ውይ

 • Amaa Al
  Amaa Al 2 أشهر قبل

  የኢትዮጵያ ህዝብ ይሄን ሁሉ ጉድ የሚያሳይህ ላንተ ነው እርስ በርስ መባላት ተው በሀገሬ ህዝብ የተነሳ ነው ንፁህ ዜጋ ያጣነው ለዛውም በጨካኞች ክልል በኦሮሚያ ቄሮ ክልል ጭቅላት ካላችሁ ይገባችኋል

  • Habshaland Habsha
   Habshaland Habsha 2 أشهر قبل

   ምን አገናኘው ሞትና ክልል ???? የሆንክ ደደብ አህያ ፕሌኑ ከተነሳ ከስድት ደቂቃ በኋላ ነው ይህ የሆነው !! ሽንፍላ ደብረዘይት ማለት እኮ የአይር ሀይሎች መኖሪያ ናት" ደግሞ ፕሌኑ የሚሔድበት ኮፓስ ደብረዘይትን አቋርጦ ነው ሀያ ሰባት አመት ወያኔ ትግሬ የኢትዮጵያን ህዝብ ጥፍር ሲነቅልና ሲገድል እሱ አልታየህም ?? አውሮፕላን በሰማይ የሚበረውን የእግዚአብሔር ስራ ገብተህ የምታቦካው " go fuck your self