ከ27 አመት በኋላ ሀገሯን ስትረግጥ ደማቅ አቀባበል የተደረገላት ተወዳጇ አርቲስት አለምፀሀይ ወዳጆ

مشاركة
تضمين
 • تم نشره في 2018/08/28
 • Ethiopia: ከ27 አመት በኋላ ሀገሯን ስትረግጥ ደማቅ አቀባበል የተደረገላት ተወዳጇ አርቲስት አለምፀሀይ ወዳጆ
 • ترفيهترفيه

تعليقات • 64

 • Esate Gemora
  Esate Gemora 8 أشهر قبل

  በ27 ዓመቷ ነው ኢትዮጵያ የሄደችው? ምን ያስዋሻል የቴዎድሮስ ራዕይ የሚለውን ትያትር ልታቅናብር ከ2 ወይም ክ4 ዓመት በፊት ሄዳለች ወይ ዘንድሮ ውሸት ብቻ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን።

 • Dghhffg Fhgddd
  Dghhffg Fhgddd 8 أشهر قبل

  segemere@etopawent*koratnwo

 • Girma Ashenafi
  Girma Ashenafi 8 أشهر قبل

  አርቲስትዋን በአርት ሞያዋ ወደር የላትም አደንቃታለሁ። ነገር ግን አሰራለሁ የምትለው የእቴጌ ጣይቱ ሀውልት ጉዳይ ይልቁንም የሚኒሊክ ሀውልትን የይፍረስ ጥያቄ እንደገና እንዳይቀሰቅስ እሰጋለሁ። በኦሮምያ ውስጥ ባለፉት አራት አመታት የሆነውን እና ውጤቱን ያስተዋለ ልብ ይለዋል። አርቲስት እህቴ እባክሽ ነገር አትቆስቁሽ። ያገኘነውን ሰላም ትንሽ ሳናጣጥም ሌላ የቤት ስራ አታምጪብን። ይህን የምለው በቅንነት ነው። የሚኒልክ እና የጣይቱ ጉዳይ የደርሳል አሁን ግዜው አይመስለኝም። የንቀት እና የትምክህት ዘመን አልፋል። የሚኒሊክ እና የጣይቱ ጉዳይ ከኦሮሞ ምሁራን፣ አርቲስቶች፣ ቄሮዎች፣ ብሎም ከመላው ኦሮሞ ህዝብ ጋር ያጋጭሻል። በሁለት ጉንጭ አይበላም። ከተሞከረሞ ሆዳም ያስብላል። የእዛም እዚህሞዎችን ፖለቲካ አትመኝ። እህቴ የእነ በሁለት እግር ሁለት ዛፍ ፍልስፍና ሰከን ብለሽ አጢኝ።

 • Usaf Asefa
  Usaf Asefa 8 أشهر قبل

  ውይበጣም ነው ያሣቅሺኝ

 • keresetina ye degele LeiJJ
  keresetina ye degele LeiJJ 8 أشهر قبل

  እዴ ገባች እዴ አለም ፀሀይ ይገባታል የኔ ጀግና

 • fowaz ali
  fowaz ali 8 أشهر قبل

  ድሀ ግን አይታይም በ50 አመቱ ቢገባ ደሞ ተካብድ አላቹ እጭ

 • አዲቲ ነኝ የጎንደር ልጂ

  ማናት ከየት ነች መች ወዲት ነች ለማንኝልውም እንኳን ሰላም ገቡ

 • Yodit Yifru
  Yodit Yifru 8 أشهر قبل

  Wey Alemy enquan lageresh abekask demo des Yemel akebabel 💚💛❤️

 • የድንግል ልጅ ነኝ ያውም ያማላጃ

  አይ አበሻ ለትልቁም ለትንሹም እንቀበል ሰላማዊ ሰልፍ የደላችሁ ናችው ስራፈት ሁላ

 • Burhan Abraham
  Burhan Abraham 8 أشهر قبل

  Anye 5 hunebgnal wede areb ager khaedkut man yawkgnlnal

 • Burhan Abraham
  Burhan Abraham 8 أشهر قبل

  Bandira gobozat

 • Rut Hailu
  Rut Hailu 8 أشهر قبل +5

  አላውቃትም ለምን ካላቹ እሷ ስትሰደድ አልተወለድኩም

  • Medanit Medi
   Medanit Medi 8 أشهر قبل +1

   Rutailu Rut Hailu እኔም እንዳንቺው ነኝ ማሬ እሷ ስት ደድ እናት እና አባቴ አልተጋቡም

  • የብርዛፍ መኮንን
   የብርዛፍ መኮንን 8 أشهر قبل +1

   እኔም አልተወለድኩም

 • Hagos Mereza
  Hagos Mereza 8 أشهر قبل

  Derg gebu fasm🐺

 • Alem Asfaw
  Alem Asfaw 8 أشهر قبل +2

  ከሴቶችም አሉ
  እረ ስንት ጀግኖች ስንት ጀግኖች አሉ
  ለኢትዮጵያ ፍቅር መስዋአት የሆኑ
  ኢትዮጵያን አትንኳት አትንኳት የሚሉ
  ኢትዮጵያን አክብሯት አክብሯት የሚሉ
  ወንድ ብቻ አይደለም ከሴቶችም አሉ
  እንደነ አለም ፀሀይ ታሪክ የሚሰሩ
  ስሟን ባደባባይ ከፍ አድርገው ያዋሉ
  ታሪክ የሚሰሩ ከሴትችም አሉ፡፡

 • Alem Asfaw
  Alem Asfaw 8 أشهر قبل

  ሰው በሰራው መልካም ስራ በህይወት እያለ ሲመሰግን ደስ ይላል በኛ ሀገር ደረጃ በህይወት እያሉ ሳይሆን ከተሞተ በኋላ ነው ሲዘመር የምንሰማው ይህ ግን መለመድ አለበት በህይወት እያሉ መልካም የሰሩ ሰዎች ይመስገኑ ይወደሱ ይደሰቱ፡፡
  22/12/2010

 • MARI M/H
  MARI M/H 8 أشهر قبل

  በጣም ደስ ይላል እንኩዋን ላገርሽ አበቃሽ ግን እሱዋም ተከልክላ ነበር አገር እዳትገባ ???

 • የማትጣገብ Sewit
  የማትጣገብ Sewit 8 أشهر قبل

  Tawaki mehun amarege😏

 • Abunish Heel
  Abunish Heel 8 أشهر قبل

  ፍቅር.ካለ.ትግስት.ካለ.ድንጋይ.ቀቅለን.ዳባ.እናረገዋለን.ትግስት.የገነት.ቁልፍ.ናት።

 • Meseret Balcha
  Meseret Balcha 8 أشهر قبل

  Uuuuuuffff des sil be fetari embaye meta ye Ethiopian mezmurun sisema

 • Ketemaye Bekele
  Ketemaye Bekele 8 أشهر قبل +1

  አቀበሉ ደስ ይላል ግን ለምን መገፍፍት ያስፍልጋል አበሻ ስንባል መቼም መግፍፍት እንወዳለን ግን ይሁሉ አመት እሳም እንዳትገባ ተከልክላ ነብር እንዴ የምታቁ ንገሩኝ እኔም እንግዴህ ከጀርመን አገር ምርጥ መሪ ስለአገኝሽ አገርሽ ግቤ ተብያለሁ ክክክክክክ.

 • Rahel16 Tariku
  Rahel16 Tariku 8 أشهر قبل +2

  ማነች ምንድነች ምን ሰርታ ነው እንዲ ያሽቃበጡት

  • Rahel16 Tariku
   Rahel16 Tariku 8 أشهر قبل

   +sofiya Sofiya Hussen ልክ ብለሻል የኔ ማር♥

  • sofiya Sofiya Hussen
   sofiya Sofiya Hussen 8 أشهر قبل +3

   አይ እህት ዛሬኮ በስራ ሳይሆን በዘመድ ሁኗል ታዋቂ ለመሆን አያስፈልግም ታዋቂ ዘመድ ካለ ማሽቃበጥ ትንሽም ሠራች ትልቅም በቃ ማሽቃበጥ ይወዳሉ

  • Moulou Ga
   Moulou Ga 8 أشهر قبل

   Artist nat b weyane tebar l 27 amet sedet neberch

 • ሀና ስደተኛዋ
  ሀና ስደተኛዋ 8 أشهر قبل

  ግን እናተ አርቲስት ተብየወቹ እኮ ዘረኛ ናቹሁ የአርቲስት ዘረኛ ለምን እኛን አረብ አገር ያለነው ወደአገር ስንገባ እንደዝህ አርጋቹሁ አትቀበሉንም በቃ ያለው ካለው ሆነ አሁንስ ዲያስፖራ በሆንኩ

  • ፅጌ የእናቷ ልጅ
   ፅጌ የእናቷ ልጅ 8 أشهر قبل

   ክክክክክክ

  • S Jy
   S Jy 8 أشهر قبل

   በጣምደሥይላልእንኮንላገርሺአበቃሺ

  • ሀና ስደተኛዋ
   ሀና ስደተኛዋ 8 أشهر قبل

   +Nesibadenur Denur እሽ በቃ ፖለቲከኛ ልሁን ያዋጣል መሰል ቀላል ስራ ነው

  • Nesibadenur Denur
   Nesibadenur Denur 8 أشهر قبل

   hana sedataignawa anchin mani yakishal endaze likabalushi tawaki mahon alabisha indaze lamakabali kafalkishi?

 • ቲጂ የአማኑኤል ልጅ
  ቲጂ የአማኑኤል ልጅ 8 أشهر قبل +1

  አመስግናለው.........
  እኔም ቅዳሜ ከታማኝ በየነ ጋር ከድባይ ስለምገባ በዛው አቀባበላችውን እንዳትረሱ።

 • Jesus is love
  Jesus is love 8 أشهر قبل

  ዋው ዋው በጣም ድስይላል።

 • Medanit Medi
  Medanit Medi 8 أشهر قبل +6

  በናታችሁ እኔም ወደ እናት አገሬ ጳጉሜ 5 ነው ምገባው ከማዳም ቤት በማዳም ሞት እንዲህ ሞቅ ደመቅ አርጋችሁ ተቀበሉኝ

  • Medanit Medi
   Medanit Medi 8 أشهر قبل

   አዎ ማሬ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በእንደዚህ አይነት ነገር የገባት ነች ስራላይ ግን ሁሉም አንድ ናቸው ማሬ እግዚአብሔር ሁላችንንም በሰላም ለአገራችን ያብቃን አይዞሽ ደሞ ቀኑ በጣም ይሮጣል ሳታስቢው ይደርሳል

  • Njzjsjs Sjjsjs
   Njzjsjs Sjjsjs 8 أشهر قبل

   +Medanit Mediያቺዋ ማዳም የገባት ናት አሉ የኝዎችሁ ስራ ብስራላይ ምዳሚሩ

  • Medanit Medi
   Medanit Medi 8 أشهر قبل

   አመቱ እኮ የፍቅር የመደመር አመት ነው እናም ማዳሜ አንቺም ኤደሽ ተደመሪ አለችኝ

  • Njzjsjs Sjjsjs
   Njzjsjs Sjjsjs 8 أشهر قبل

   አረ ማዳሞቺ እንደትነው ላዲስ አመት ለቀቂ አደረጎውቹ😅😅😅🙆🙆

  • Medanit Medi
   Medanit Medi 8 أشهر قبل

   እሺ ማሬ የዛ ሰው ይበለን አብረን እንገባለን

 • fayza aman
  fayza aman 8 أشهر قبل +20

  በወጣ እግራቹ እኔም ከመዳም ቤት ልወጣ ሳምንት ቀረኝ እድትቀበሉኝ😏

 • Vv Vc
  Vv Vc 8 أشهر قبل

  ዌልካምቨጣምደስይላልስታምሩ

 • Eden yemaryam lij
  Eden yemaryam lij 8 أشهر قبل

  Wawuuuuuu yemiger akebabel newu enkuan leheger abekash

 • kale beruk
  kale beruk 8 أشهر قبل

  ዋው በጣም ደስ ይላል ያልሞተ ይገናኛልእንኳን በደህና መጣሽ እህታችን

 • lara William
  lara William 8 أشهر قبل

  fuck you everybody bullshit 😒😋

  • lara William
   lara William 8 أشهر قبل

   Iro Salem bullishit shefaf hulow

  • Iro Salem
   Iro Salem 8 أشهر قبل

   አይባልም ደደብ

 • Moudi Atieh
  Moudi Atieh 8 أشهر قبل

  Mnat alawekatm mndnw negelu