የጤናማና ውብ ሴቶች ትናንሽ ሚስጥሮች

مشاركة
تضمين
 • تم نشره في 2018/01/17
 • የጤናማና ውብ ሴቶች ትናንሽ ሚስጥሮች
  Videos uploaded at Nuro beZede are copyright protected. Unauthorized uploading and distributing is strictly prohibited.!
  Follow Our Facebook Page: facebook.com/NuroBeZedeOfficial/
 • ترفيهترفيه

تعليقات • 58

 • ቅድስት አርሴማ ዛሬም አትለይኝ

  እስቲ ከወገብ በላይ ያለ ውፍረትን መቀነሻ መላ በለኝ

 • chala yali
  chala yali 10 أشهر قبل

  Thanks brother

 • ሀለዊያ ኑረዲን ሀበሻዊት

  እነመሰግናለን

 • ፍሬሰናይት ንጉሴ
  ፍሬሰናይት ንጉሴ 10 أشهر قبل

  እናመሰግናለን

 • ስለማይነግር ስጣታው እግዚአብሔር ይመስገን

  እህህህህ እረ አታስፈራኝ እኔን ሆዳን እየነፋኝ ተቸግራለው ከጀመርጭ ከአንድ ወር በለይ ነው እባክህ መፍትሔ ካለህ ወንድም ነገርኝ ለምታቅርብልን ሁሉ ትምህርት እናመስግናለን

 • Sultan Yassin
  Sultan Yassin 10 أشهر قبل

  እናመሰግናልን

 • ፍቅር ካለ ሁሉም አለ

  bezhu ketlbet Bertalin

 • ፍቅር ካለ ሁሉም አለ

  Thank you so much my biro

 • Yene Kal
  Yene Kal 10 أشهر قبل

  Enamesegnalen

 • tamrat desta
  tamrat desta 10 أشهر قبل

  ኩሻፕ ለሴት ይሆናል የምታቁ ንገሩኝ ትከሻ ያሰፋል ስለ ሚባል ለወንድ ብቻ ነው ሚባለው

  • AMINA MOHD
   AMINA MOHD 4 أيام قبل

   የሴት ነው መሰራት ያለብሸ ቦረጭ ካለሸም ትቀንሻለሸ አረፋ ነው ለውጥ ስላየሁበት ነው አረፈ ነው ሁሌም አዘውትረ ሰፐረት 10 ደቂቃም ቢሆን

 • tamrat desta
  tamrat desta 10 أشهر قبل +1

  ኧረ ወንድሜ እስፖርት እያማረኝ ቀረ ምክንያቱም ሽንቴ እያመለጥኝ ተቸገርኩ ምወደው ገመድ መዝለል ነበር ሞዴስም አልፎ ልብሴን ጭምር ምክንያቱ ምን ይሁን???

  • Shameer E
   Shameer E 7 أشهر قبل

   tamrat desta kr tut yetesera cherq esat lay eyaregsh lik endenidis kebant betach eyaregsh tegni yhin konjo zedi new enati leni endeza taderglgn neber

 • እግዚአብሄር ፍቅር ነዉ

  እናመሰግናለን የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ለሆናቹህ በሙሉ እነኮን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት ዋዜማ በአል አደርሳቹህ

 • ወለላየ ወለላ
  ወለላየ ወለላ 10 أشهر قبل

  እባክህን ወንድሜ ወይም ኮሜንታተሮች እስኪ የሚያወፍር ስፖርት ንገሩኝ እኔ ስንቀሳቀስ ነው የምወፍር አሁን ግን ስራ የለኝም እናም ከሳሁ

 • ወለላየ ወለላ
  ወለላየ ወለላ 10 أشهر قبل

  እባክህን ወንድሜ ወይም ኮሜንታተሮች እስኪ የሚያወፍር ስፖርት ንገሩኝ እኔ ስንቀሳቀስ ነው የምወፍር አሁን ግን ስራ የለኝም

  • Dfhff Fhvff
   Dfhff Fhvff 10 أشهر قبل

   እውነትም ያልትዛዛ ደስ ሚል ትምህርት ነው ምታስተምረው። የማይሰለች። ለተጠቀመበት ውጤት ያለው።ነው እናመሰግናለን ወንድም

 • ተዋሕዶ ሀይማኖቴ
  ተዋሕዶ ሀይማኖቴ 10 أشهر قبل

  እናመሰግናለን ወንድማችን
  ስፖርት በጣም እወዳለሁ ጥዋት ጥዋት ሁሌም እሰራለሁ ሰውነቴ ላይ ለውጥ አይቻለሀ ሰውነቴ በስራ ምክንያት በጣም ተጎድቶ ነበረ የወገብ, የጎን, የልብ, የትከሻ እነዚህ ሁሉ ያሰቃዩኝ ነበረ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ደና ነኝ ሁሌም ሀኪም ቤት ሰልችቶኝ ነበረ በሄዱኩ ቁጥር ውሃ ጠጪ ይለኛል ዶክተሩ በቀን 3 ሊትር ውሃ እጣጣለሁ ፍራፍሬ እበላለሁ ማር... አሪፍ ነው ለሰውነት

 • meta yantu lej
  meta yantu lej 10 أشهر قبل

  batam asetamri NW metakerbaw enamsegenaln kachalki yaterarke teres endeti magengnti enchelaln

 • Fatuma Omar
  Fatuma Omar 10 أشهر قبل

  በጣም እናመሠግናለን ወድም አላህ ይጠብቅህ

 • Fouziya Ahmed
  Fouziya Ahmed 10 أشهر قبل +2

  ወዲም በናትህ በሰው አገር ላለንው ጪቀት ማስወገጃ ነገረን ፍቅርኛየ ሌላ ያዘብኚ በሰወገር ላብዲ ነውጪቀት ሀሳብ የመኖር ትረጎም አጣሁ ሰላሜ ተነሳ

  • AMINA MOHD
   AMINA MOHD 4 أيام قبل

   አይዞሸ እህቴ ሁሉም ሰው ላይ ከዝህም በላይ ይደረሳል ነገረ ግን አንቺ ከጠነከረሸ የሱ ድክምት ወደፊት ታያለሸ ህይወት ብዙ መንገድ አላት ነገም ሌላ ቀን ነው አንች የሚፈልግሸም ሆነ የምትፈሊጊውን ማግኛት ትችያለሸ የማይሆንሸ ሰለሆነ ነው ቆራጥ አመራረ አድረጊ ለራሰ መተመሰመን ይኑረሸ የበለጠውን ወደፊት ታገኛለሸ እንደዚህ ያሉ ሰውችን ምረጫው መተው ነው

  • hana telake
   hana telake 5 أشهر قبل

   Fouziya Ahmed አይዞሽ እህቴ

  • Fouziya Ahmed
   Fouziya Ahmed 10 أشهر قبل

   Atsed Mariam እሺ ማር አመሰግናልሁ

  • Atsed Mariam
   Atsed Mariam 10 أشهر قبل

   Fouziya Ahmed aye wendoche amelachew new baneche becha ayedeleme tenekiri ehetea Egezabhere yefekedawe yehonale lekesekese wende ayerebame

  • Fouziya Ahmed
   Fouziya Ahmed 10 أشهر قبل

   Romane Asefa ማሬ ገን እደት እረሳሺው

 • Hayat Ahmed
  Hayat Ahmed 10 أشهر قبل +5

  አልሀምዱሊላህ ከውብ ሴቷ አንዷ ነኝ እናመሠግናለን በርታ ወንድም በዳይትም ሆነ በሜካፕ ተደግፌ አላውቅም የተሟላ ጤና ስሜት ለሰጠኝ አላህ ክብር ይገባው

 • አመተ ገብርኤል
  አመተ ገብርኤል 10 أشهر قبل

  እናመሰግንአለን ወንድማችን

 • ሰለም በሉኝ
  ሰለም በሉኝ 10 أشهر قبل

  Thank you😘

 • maz seid Maz seif
  maz seid Maz seif 10 أشهر قبل

  አመሰግናለሁ ወንድም

 • ቅድስት ማኛዋ
  ቅድስት ማኛዋ 10 أشهر قبل +1

  ከሁሉም ይህ ቻነል ይመቻል ብዙም አያንዛዛም

 • ቅድስት ማኛዋ
  ቅድስት ማኛዋ 10 أشهر قبل

  አመሰግናለሁ

 • suzi love
  suzi love 10 أشهر قبل

  Thank you wendemachin

 • እኔስአልፈራም ድግልንይዠ

  እስኪአንተሠርተህአሳየንሁሉምነገርበነጮችእየተመራችሁአየአበሻስሙበቃኝማንምበራሱጥረትእሚሠራየለምሴትወዱ

 • yene tube
  yene tube 10 أشهر قبل

  Anamesegnalen

 • አማራነት ኩራት ነው i love u amahara

  እናመሰግናለን ወንድማችን ወሳኝ መረጃ ነው

 • Rama Ahmar
  Rama Ahmar 10 أشهر قبل

  እናመሰግናለን ኑሮ በዘዴዎች

 • የፍቅር ጉዞ ማርያምን ይዞ

  እናመሠግናለን#ወድማችን ግን አሁን አሁን#አሥተማሪ በዛ ተማሪው ማን ይሆን#ጋይሶች የዩቱቢ ጡረተኞች በዙ!!

  • Baher Elif
   Baher Elif 10 أشهر قبل

   ፍቅርህ ነው የጎዳኝ hulum yemiyawkewn yastemr andu emyakewn lelaw layawkew yechelal enemamar

  • Habeba As
   Habeba As 10 أشهر قبل

   ፍቅርህ ነው የጎዳኝ 😀😀😜እኔ እማራለሁ

 • ሙስሊም ነኝ እኔ
  ሙስሊም ነኝ እኔ 10 أشهر قبل

  እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው።በርቱልን

 • Bint Abdu
  Bint Abdu 10 أشهر قبل

  ውይ እስፓርት
  1ሳምንት ሰርቼ ተውኩት

 • Zinat Mohammed
  Zinat Mohammed 10 أشهر قبل

  ማግደ ተመቱል እካን ስቦርት ልሠራ አላህ እሠውቤት አላቆኝ እረያረቢ

 • rodi nass
  rodi nass 10 أشهر قبل +3

  እናመሰግናለን የአመቱ ምርጥ አስተማሪ ብልክ ደስ ይለኛል

 • ethiopiawit የ እናቴ አፍቃሪ

  Wow I love it
  Betam enamsegnalne wede nachehko

 • Hawa Seid
  Hawa Seid 10 أشهر قبل +2

  እረ አሁን እየሰራሁ ነበር አይገርምም እስፕርት ማዳም እርሜሺ ይርዘም ገዝታለች ለራሷ ሳይክል የመሰለ የስፕርትመስርያ.እኔም እየተጠቀምኩነው ስራስጨርስ እውጪ ስቴድልኚ ለውጥካመጣሁ.እጥፍልሀለሁ በኮመት

 • እግዚአብሔር እረኛዬ ነዉ

  እናመሰግናለን ወድም በርታ

 • ሩታ ጓል ዓድዋ
  ሩታ ጓል ዓድዋ 10 أشهر قبل

  Tanxs bro

 • Meseret Temesgen
  Meseret Temesgen 10 أشهر قبل

  Thanks all about.