“ሀገሬን ፍቅር አስጠላት” በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰራ አስተማሪ ተውኔት

مشاركة
تضمين
 • تم نشره في 2018/10/11
 • Ethiopia: “ሀገሬን ፍቅር አስጠላት” በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰራ አስተማሪ ተውኔት
  on This Video's provided Nuro Bezede Media PLC
  Video's uploaded at Nuro beZede are copyright protected. Unauthorized uploading and distributing is strictly prohibited.!
  Follow Our official Facebook Page: facebook.com/NuroBeZedeOf...
  Subscribe to view More Videos About | ኑሮ በዘዴ | Nuro beZede Tips and tricks Ethiopian movie, Ethiopian Music, Ethiopian News
 • ترفيهترفيه

تعليقات • 16

 • Yeabtsega Ashagre
  Yeabtsega Ashagre 7 أشهر قبل

  ለኢትዮጵያ ብቻ ስትፀልዩ ነው እኮ ዘረኝነት የጀመራችሁት ፈጣሪ የአለም ሁሉ ነው የኢትዮጵያ ብቻ አይደለም ይሄ አልበቃ ብሎህ ደግሞ ለፀሎትህ መልስ ካልሰጠህ ድጋሚ ከሰማይ አውርደህ ልትገርፈውም ትፈልጋለህ አይ ፀሎት ገና ምን አይተህ ንሰሀ ካልገባችሁ ትጠፋላችሁ 1ኛ ዮሐንስ መልዕክት.2:15-17 ለዛውም በእሳት 2ኛ ጴጥሮስ.3:5-7 ስለዚህ መፍትሄው ጊዜው ሳያልፍባችሁ ፈጣሪን ፈልጉት ሶፎንያስ .2:2,3 ችግሩ ያለው የሀይማኖት መሪዎቻችሁ ጋ ነው ያለንበት ጊዜ የመጨረሻ መሆኑን እና እያንዳንዱ ሰው ከፊቱ ህይወት እና ሞት በረከት እና መርገም ከፊቱ እንዳለ እና መምረጥ እንዳለበት በደንብ ሊያውቅ ይገባ ነበር ዘዳግም.30:1-20 ራዕይ.21:3-5 , ኢሳያስ.65 :21-25 ,ኢሳያስ.11:6-9 , ኢሳያስ.33:24 እነዚህን ጥቅሶች አንብባቸው

 • የዶክተር አብይ ወዳጅ ነኝ የዶክተር አብይ ወዳጅ ነኝ

  አቤቱ አንተ አስበን ጌታ ሆይ

 • ሞኔኑስ ኢትዮጵያ
  ሞኔኑስ ኢትዮጵያ 7 أشهر قبل

  ዘረኝነት ከኛ በላይ በአገር ውስጥና በውጭም የሰፋፊ የለም ኢትዮጵያ የምትታወቀው በአማራነት እና በክርስቲያንነት ነው። ለምን ዛሬ ሌላውን ብሔር ብሔርነታቸው ሲያጎሉ ዘረኞች ናቸው ማለት ትንሽ አላጋነነውም? ዘረኝነት ና እና ብሔርተኝነት ብንለይ ጥሩ ይመስለኛል ባይሆንም ነገሩን ወደ ሌላ አቅጣጫ እየወሰድነዉ ነው። የግድ የኛ ብቻ ማለታችን ራስ ወዳድነት ይመስላል

 • ፀጋ ማርያም ፀጋ ማርያም

  አው እደቸርነቱ ይማረን እኛማ ሀጢያታችን ነው ይሄን መአት ያመጣብን

 • maranta maranata
  maranta maranata 7 أشهر قبل

  እውነት ነው እግዚኦ ማሀርነ ክርስቶስ

 • Ipad Sams
  Ipad Sams 7 أشهر قبل +1

  Menden newu ?

 • Hirut Hirut
  Hirut Hirut 7 أشهر قبل +1

  እዉነት ነዉ በቸረነቱ ይጎብኛን ፍቅር ሰላሙን ያዉርድልን
  ኢትዪጵያና ሕዝባቻን ይባረክ

 • ጌታ ሆይ ቀሪው ዘመኔን ባርክልኝ

  እዝጎ ማሀረነ ክርስቶስ ምንድነው

 • Hikma Hikma
  Hikma Hikma 7 أشهر قبل

  ሚን ጉድ ነው ??

 • Fg Fgh
  Fg Fgh 7 أشهر قبل

  ሚድነው

  • Fg Fgh
   Fg Fgh 7 أشهر قبل

   ኑሮበዘደወች በርቱል አሁን ስለጠለብ መገድ መላ ሊደረግለት ይገባል መሸጥ ልምዳችን ቢሆንካ ቢያስ ስለደመወዝ ጉዳይ በፈጣሪ ይሁንባችሁ

 • sinbo Jesus
  sinbo Jesus 7 أشهر قبل

  Iwunat nw😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭

 • Welta Weltas
  Welta Weltas 7 أشهر قبل

  Zregn ytefa

 • Nuro Bezede ኑሮ በዘዴ
  Nuro Bezede ኑሮ በዘዴ  7 أشهر قبل +8

  ቪዲዮውን ከወደዱት ላይክ ማድረጎን አይርሱ?