ነቅዕ ድራማ ክፍል 21 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 21

مشاركة
تضمين
 • تم نشره في 2018/12/ 5
 • ነቅዕ ድራማ ክፍል 21 "ነገን በተስፋ" | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 21
  Nek'e is a new Ethiopian Sitcom drama.
  Our Media produces original Ethiopian movies, Ethiopian drama, Ethiopian sitcom, and Ethiopian music clips. We also publish daily news in Ethiopian politics, entertainment, and cinema.
 • ترفيهترفيه

تعليقات • 437

 • Zd.ነኝ.የሡናፋቂ Zd.ነኝ.የሡ.ናፋቂ

  በጣም አስተማሪነው

 • ሊዲያ ከ ወልዲያ የጁ

  ኡኡፍፍፍ ነቅዕ ምን ልበላችሁ በጣም አሪፍ ነው😍😍😍💟

 • Mulu Yadata
  Mulu Yadata 2 أشهر قبل

  እድሜ ለእከ

 • Riki Riki
  Riki Riki 2 أشهر قبل

  ይመቻችሁ

 • Riki Riki
  Riki Riki 2 أشهر قبل

  ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነዉ በርቱልን

 • Zinash Asha
  Zinash Asha 2 أشهر قبل

  nic

 • Rihanna Dawud
  Rihanna Dawud 2 أشهر قبل

  Ewnet new gin yih mengist sentun yichal? Mengist yihen ayadergem yihen ignore yadergal kemibal, ahun lay asfelagi yehonu lewtoch melewet endalebachew le mengist bineger teru yimeslegnal. Ene kenante yebelete balawkem, ye hetsanat merab, ye azawuntat dej eyaderu memot, ye wuha metfat, ye mebrat metfat endihum ye temarioch temerew yaltemaru memsel weym sira alemagegnet andegna ena wana hasab bihon tiru yimeslegnal. Yih malet gin ene kenante be ewket tesheye aydelem, hulum yerasu yehone hasab ena astesaseb alew. Lezia new. Amesegenalew.

 • maki yedigl lij
  maki yedigl lij 2 أشهر قبل +1

  yezih lij life malet yena new baysekalngm temro sew hulu amtonge edsu kerew

 • ጦይቢነኝ ወለየዋ ሽቅርቅር ልጣወይ ልቅር

  እኛ ግን አሪቲስቶችን ለብራቸውነው እንላን ግን አይደለም ጥበብ ሀገር ቅርስነው ታሪክን ማሳየትነው ሌላው ግን ማንኛውም ሰው ሙያውም ቢኖረው መስራት እንደማይችል ይታያል በሰውነው ጃፓ የሚሰራው

 • እረህማ ጌታሁን የወሎ ልጅ የመርሣዋ

  አባት ኩራት

 • DIBORAYE የጌታ ነኝ
  DIBORAYE የጌታ ነኝ 4 أشهر قبل

  ልክ ናው ከምንም ነገረ ስም ይበልጠል👍ተባረኩ

 • ሪች አፊቃሪዊ ሪች አፊቃሪዊ

  ውይ ይህንንን ቀይ ልጂ ወደዲጉት

 • Gሆደባባፍቅረኛየናፈቀኝየምወደውየወሎልጅወይስደት Gxnkjvj

  Tewanaymaletekoerasachwnasalfewlezebeyeshetu

 • Aster Deti
  Aster Deti 4 أشهر قبل

  Arif new 👏

 • Rahama Seud
  Rahama Seud 5 أشهر قبل

  እደው ወንበር ላይ ሁናችሁ ስልጣን አለን እያላችሁ።የምትበጠርቁ ሰዎች አገራችንን አደህያችሗት ወይ

 • Rahel Rahel
  Rahel Rahel 5 أشهر قبل

  እኔ የድራማዉ ዋና ርዕስ ምንም አልገባኝም ነቅዕ ምን ማለት ነዉ?

 • በለጠች የጌታ ልጅ ነኝ በለጠች

  Get yekiri balacho

 • Hanan Hussen
  Hanan Hussen 5 أشهر قبل

  ዋዋዋ የለባ መጨረሻ ኢሄ ነው አገቱን መድፋት ተጣም አስተማር ነው በሪቱ

 • ሶፍያኢሰላምነውሂወቶ ሶፍያሀስን

  እናትአትመስይም
  ስራተኛእናትሲታይእራሱ

 • sar sweet
  sar sweet 5 أشهر قبل

  በጣም በጣም ደስ የሚል ጠቃሚ አስተምሮት አለው 👍👌

 • Meseret Bezabh
  Meseret Bezabh 5 أشهر قبل

  these kinds of starting need support. I like it.

 • ስደተኛ ነኝ ላገሩ እንግዳ ስራ የማልንቅ ኢትዮጲያዊ ነኝ

  ውይ እንደዚህ የምታረግ እናት አለች እንዴ?? ደራሲው በእውነት ትልቅ ትምህርት ሰጪ የሆነ ድራማ ነው።በርቱ የሀገሬ ደራሲዎችና ተወናዮች።ግን አደራ እንዳታቛርጢ እሺ

 • ስደተኛ ነኝ ላገሩ እንግዳ ስራ የማልንቅ ኢትዮጲያዊ ነኝ

  ውይ እንደዚህ የምታረግ እናት አለች እንዴ?? ደራሲው በእውነት ትልቅ ትምህርት ሰጪ የሆነ ድራማ ነው።በርቱ የሀገሬ ደራሲዎችና ተወናዮች።ግን አደራ እንዳታቛርጢ እሺ

 • melkamsew yidngle maryam lig
  melkamsew yidngle maryam lig 5 أشهر قبل

  that is good mive

 • Salam Marta
  Salam Marta 5 أشهر قبل

  Amen 🙏🙏🚶‍♂️selaam

 • Johnny Johnny 16
  Johnny Johnny 16 5 أشهر قبل

  🙌🙌👌👌

 • Tsige Tsige
  Tsige Tsige 5 أشهر قبل

  ምርጥ ነውውው

 • Emebet Mamo
  Emebet Mamo 5 أشهر قبل

  ውይ የናት ጨቅጫቃ አንቺን አይሁ

 • Haniba Bashirያረብ
  Haniba Bashirያረብ 5 أشهر قبل

  ጎበዞች በርቱ

 • ሰው ሞልቶ ሰው ጠፋ አይ ሰው

  እውነት ነው .በፍየል ዘመን በግ አትሁን አለ

 • ባለኝ ሳመሰግን ይጨምርልኛል ኣልሀምዱሊላህ

  ድሮ ድሃ ማለት የሚበላ ያጣ ይለምን ነበር ነፍስን ለማትረፍ ኣሁን ግን ላይክ ሳብስክራይብ ኮሜንት መለመን ቲሽ ቁም ነገር ኣጣን
  ለማንኛውም ነቅዕ ድራማ እናመሰግናለን ሁሌም ኣስተማሪ ነው

 • ethio movie ethio
  ethio movie ethio 5 أشهر قبل +2

  ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ስወዳችሁ♥ፎቶውን በመጫን

 • TG ARABIAN FOOD
  TG ARABIAN FOOD 5 أشهر قبل

  ስደተኛ ነኝ ስደት ያንገላታኝ ያንገላታኝ ላይክarclip.net/video/Bgn9svvXaHI/فيديو.html ሰብእስክራይቭ አርጉኝ ምርጦቼ

 • ya Allah
  ya Allah 5 أشهر قبل

  እውነት ነው ለሁሉም ግዜ አለው 💚💛❤

 • Hana Liya
  Hana Liya 5 أشهر قبل

  Arif qalat amraret new gen tawanayochu altgarum/ honaw aysarum

 • ملف سميره
  ملف سميره 5 أشهر قبل

  አሪፍ፡ነው

 • Lamlam Tizazu
  Lamlam Tizazu 5 أشهر قبل

  ነቅዕ እኳን ደና መጣቹምርጥ እና አስተማሪ ነው በርቱ

 • መዓዛ የማርያም ልጃ

  Nek'e.welcome

 • የአላህ ልጄን አንተ ጠብቅልኚ ሃፊዙል ቁረአን አርግልኚ

  ምንድነው ነገ 27 ።28 የሚባለው ስለድራማው አውሩ ላይክ ግጩኝ አጋጩኝ እያላችሁ አታሳብዱኝ😈

 • Bahij Jaber
  Bahij Jaber 5 أشهر قبل

  እናመሰግናለን ፣ነዕቅ፣

 • Tigist Sisay
  Tigist Sisay 5 أشهر قبل +2

  እንደዚህ ድራማ እያዝናና የሚያስተምር የለም እንዳለ የእዉነታዉን አለም እኮነዉ የሚያፀባርቁት ስወዳችሁ በርቱ

 • zenp tasfay
  zenp tasfay 5 أشهر قبل

  👍👍👍👍👍👍👍👍

 • zenp tasfay
  zenp tasfay 5 أشهر قبل

  Wwwwwwooooowwww

 • Zebbah Said
  Zebbah Said 5 أشهر قبل

  እሰይ ደስየሚልነው በርቱ ንብረት ገላው

 • Abush Abush
  Abush Abush 5 أشهر قبل

  እንኴን መጣቹ ሳላያችሁ

 • Yenanshi Behulu
  Yenanshi Behulu 5 أشهر قبل

  Ariyfinew.betam.beritu

 • San Fekede
  San Fekede 5 أشهر قبل

  አይ ማጣት ኡፍፍ 😢😢

 • የቀጥተኛዋ የተዋህዶዋ ነኝ ድንግልን ይዠ ምን አጥቸ

  ቃላት የለኝም ብቻ ልዩ ነው የየቤቱን ችግር በደንብ የዳሰሰ ዋውውው

 • Zebu Buta
  Zebu Buta 5 أشهر قبل

  Thanks

 • የራያዋ ፍቅር ነኝ Amu

  በጣም ሃሪፍ እና አስተማሪ ነው በርቱ😍😍😍😍😘

 • As As
  As As 5 أشهر قبل

  ስለ ጥበብ ብዙ ተማርኩ

 • shewaye zemare melaket yasemalen Assefa

  Neq hulem andegna beretulen

 • Noor Aallah
  Noor Aallah 5 أشهر قبل

  Yasaznal,😅😅😅💓💓 💓 Tesfa Yaskortal,,Beteley Le Temariwech 😍😍😘😘😘😘😘??)))Allah Yrdan!!!!

 • ነገ መልካም ይሆናል

  አስተማሪ ድራማ ነው ቀጥሉበት

 • ጅማ የፍቅር ከተማ 92

  😍😍😍😍በጣም ጥሩ ድራማ ነው በርቱ

 • ጅማ የፍቅር ከተማ 92

  😍😍😍😍በጣም ጥሩ ድራማ ነው በርቱ

 • አዳኑ ደምሴ የድንግል ማርያም ልጅ

  ይሄ ድራማ ለኔ ምርጥ ነው
  "በህይወትህ ትእግስተኛ መሆን ከቻልክ የምትፈልጋቸው ነገሮች በሙሉ ጊዜያቸውን እየጠበቁ ወዳንተ ይመጣሉ፡፡
  በፍቅር አለም ውስጥም ትልቁን ዋጋ ሚያስከፍለው ትእግስት ነው፡፡ መታገስ ይከብዳል፡፡ ያ' ግዜ ሲያልፍ ግን ምንፈልገውን እናገኛለን፡፡መራራውን ግዜ አልፈህ ጣፋጩን ፍሬ ትበላ ዘንድ ታጋሽ ሁን፡፡ ትእግስተኞች ከ ጉልበተኞች ይበልጣሉ፡፡
  ❤️ልብህን ሰፍ አድርገው❤️

 • فايزه فايزه
  فايزه فايزه 5 أشهر قبل

  ትክክል፣ግዜው፣የወቂ፣ሠይሆን፣የቃጠሪ፣ነው

 • zeneba kemal
  zeneba kemal 5 أشهر قبل

  😥👍

 • Ayousha mulat
  Ayousha mulat 5 أشهر قبل +2

  አየ ስልጣን ይገርማል አገራችን እኮ ወደሀላ የቀርችው በእንደዚህ አይነት ሰዎች ነው ለማንኛውም ይመቻችሁ

 • nayema yallah bareya
  nayema yallah bareya 5 أشهر قبل

  እንኳን ደህና መጣችሁ ድራማው ደስስስስ ይላል ቀጥሉበት ከዘመኑ ጋር አስተማሪ

 • ማርያዊት የድንግል ማርያም ልጅ

  እውነተኛ ፍቅር ግዜውን ጠብቆ እራሱ ይመጣል
  እውነተኛ ፍቅር ትእግስትኛ ነው
  እውነተኛ ፍቅር ይቅር ባይ ነው
  እውነተኛ ፍቅር በደልን አይቆጥርም
  እውነተኛ ፍቅር እሩሩህ ነው
  እውነተኛ ፍቅር በቀልን አያውቅም
  እውነተኛ ፍቅር እግዚአብሔርን ያከብራል
  እውነተኛ ፍቅር በግድ ተፈልጎ አይገኝም
  እውነተኛ ፍቅር ዘርን አይቆጥርም
  እውነተኛ ፍቅር መደበቅ አይቻልም
  እውነተኛ ፍቅር ማንንም ከማንም ምንጠቅ አይችልም
  እዉነተኛ ፍቅር የራሡን እውነት እንጂ የሌሎችን እውነት አይከተልም
  እውነተኛ ፍቅር ሰራው ፍቅር ብቻ ነው
  እውነተኛ ፍቅር በሰጠው ፍቅር ልክ ምላሽ አይጠብቅም
  እውነተኛ ፍቅር ዘር ቀለም ሀይማኖት አይቆጥርም
  እውነተኛ ፍቅር በውስጣዊ ማንነት እንጂ በፊት ገፅታ
  አያምንም
  እውነተኛ ፍቅር ክብሩን አሳልፎ ለሌሎች ይሰጣል
  እንጂ ስለ ክብሩና ስለ ዝናው አይጨነቅም
  እውነተኛ ፍቅር በማግኘት ውስጥ አይቀያየርም
  እውነተኛ ፍቅር ከስር መሰረት አብሮ ያድጋል እንጂ ለጥቅም አይጠጋም ፐርፌክት አይደለም
  ግን ፍቅሩ እውነተኛ ከሆነ
  የትኛውንም ፈተና ማለፍ ይችላል

 • Gjs Hskbs
  Gjs Hskbs 5 أشهر قبل

  ስላማችሁ ይብዛልኝ በጉጉት እኮ ነው የምንጠብቃችሁ

 • Halima Mossa
  Halima Mossa 5 أشهر قبل

  ወይእሄድራማእውነትንስለሚያስተምርእወደዋለሁ.እወዳችሆለሁ

 • እርስቴ አያሌው
  እርስቴ አያሌው 5 أشهر قبل

  የት አባቱ ይሂ አጋሰስ ሰ....ተብዬ 😂😂 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾ነቅዕ በርቱልን! ይህ ድራማ ብቻ ሳይሆን "ዘጋቢ ድራማ "
  ነው በሚቀጥለው በእህቶቻችን ላይ ፊልም አሰራሻለሁ በሚል ሞያዊ ስነምግባርን በሚያጎድፍ ሁኔታ የሚደረገውን ፆታዊ/ወሲባዊ ጥቃትን በተመለከተ ብትሰሩ

 • Kebret Kebret
  Kebret Kebret 5 أشهر قبل

  😍😍😍😍😍 እናመሰግናለን ለየት ያለነው በርቱ እንዳይ ቆረጥ

 • Rewssf Redsw
  Rewssf Redsw 5 أشهر قبل +1

  የልጅ ሞራልና ሰበራች ምስክን

 • የቅድስት ማርያም የአማላጇ ልጅ ነኝ

  ለምንድነው ነቅዕዎች ስታወሩ እንደንግግር ሣይሆን መነባነብ የምታደርጉት

 • Rewssf Redsw
  Rewssf Redsw 5 أشهر قبل +1

  ፍህት ለልጅሽ አራ

 • እማየ ሳይከፍሽ ኑሪልኝ

  ይኸ ድራማ ለኔ አንደኛ ነው እረ ፍትህ ለጥበብ

 • kasu Ethio love
  kasu Ethio love 5 أشهر قبل

  ነቅዕ ድራማ በጣም አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ

 • Mekdi Fiker
  Mekdi Fiker 5 أشهر قبل

  ነቅሀዎቼ እንዴት ናችሁ እናመሰግናለን

 • ስሜ ነሽ ማርያም ሳሪ

  አሜን ዘላለማዊው አባቴ ክብር ለ ዘላለም ይገባሀል።

  መድሀኒዓለም አዳነን በ ማይሻር ቃሉ
  ደሥ ይበለን (2) ;;እልል በሉ (2)
  አዳነን በ ማይሻር ቃሉ።

 • mamacita tube
  mamacita tube 5 أشهر قبل

  ይሄ ድራም አግር ዉስጥ ያለዉን እውነት መናገሩ ደስ ይላል ግን ወሬ ይበዛበታል

 • Lplp Plplpu
  Lplp Plplpu 5 أشهر قبل

  ምርጥ ድራማ

 • Yeshi Tsegaye
  Yeshi Tsegaye 5 أشهر قبل

  እግዚአብሔር ለሌቦች ማስተዋልኝ ይስጣቸው ኧር ሌቦች በዝተዋል

 • አልሀም ዱሊላህ አለኩለሆ Gj

  ነቅፅ እኮን ደህና መጣቸረሁ በጣም ደስይላል

 • የመስርት መብራቴ አዲናቂ ነኝ

  በእውነት ይሄ ዲራማ በጣም ያስተምራል ሀገራችን እኮ ተስፋ ያስቆርጣል ሁሉ በዘመዲ ወጣቱ አሳዘነኝ😒😒😏😢

 • Nasser ዜድ
  Nasser ዜድ 5 أشهر قبل

  ያምራል♥♥

 • Nasser ዜድ
  Nasser ዜድ 5 أشهر قبل

  ዋው

 • حبشيه وافتخر
  حبشيه وافتخر 5 أشهر قبل +2

  ነገን በተስፋ በጣም ትምህርት አዘል ነው በርቱ ነቅዕች
  በነገራችን ላይ ነቅዕ ማለት ምን ማለት ነው???
  እርግጠኛ ነኝ አብዘሀኞቻችን የድራማው እርእስ ምን ማለት እንደሆነ አላወቅነውም :: ያው ድራማውን ስጨርሡ በቃለ መጠይቃችሁ ላይ ነቅዕ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ታስረዱናላችሁ ብየ እጠብቃለሁ::
  በተረፈ የምታነሡዋቸው ነጥቦች እጅግ አስተማሪ ናቸው በርቱ

 • Marina Kll
  Marina Kll 5 أشهر قبل

  ሤትዮዋ ተጣጣች

 • ሶልያና የድንግል ልጅ

  በጣም ደስ የሚል ነው ጥበብን ለጥበበኞች ።አጭበርባሪናሌባ ባይኖር ሀገራችን የት በደረሰች እስካሁን

 • የዶ/ር አብይ ወዳጅ
  የዶ/ር አብይ ወዳጅ 5 أشهر قبل

  እውነት ነው ሀገራችንን ወደ ኋላ ያሥቀሯት እንድህ ያለ ሙያቸው ሥልጣን ላይ ተጥደው ኧረ ሥንቱ ሆድ ይፍጀው ።አንድ ከስተመር ሲመጣ ከወር ወይም ከሁለት ወር በኋላ እያሉ በሥርዐት የማያሥተናግዱ ,,

 • Tegis Genet
  Tegis Genet 5 أشهر قبل

  Wow

 • مدري مدري
  مدري مدري 5 أشهر قبل

  Wowwwww

 • Tadlche abab
  Tadlche abab 5 أشهر قبل

  ❤❤❤❤😍😍😍😍😘😘😘😘

 • solomon derbaw
  solomon derbaw 5 أشهر قبل

  Nek'e ,you are much better than that crap series drama, Zemen.

 • Jireenyi Keenna Diin keenyaaf ህዎታችን ለዲናችን

  ይህነገር በጣም እውነትነው ሀገራችን ውስጥ እንድህ አይነት ሙሲናዎች ቁጡር የላቸውም

 • Zola black men
  Zola black men 5 أشهر قبل +1

  Please continue like this this is really teacher movie

 • በሃፍታ በሃፍታ
  በሃፍታ በሃፍታ 5 أشهر قبل

  🌽
  💚💚💚💚💚💚💚💚💚
  💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
  ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

 • አምላኬ ሆይ መጨረሻየ አሳምሪልኝ

  ዉቦች እንካን በሰላም መጣቹ እንድያውም ስወዳቹ

 • Yesalmoysalemo Ashaber
  Yesalmoysalemo Ashaber 5 أشهر قبل

  betam dessss ylal bertu eeunet newu👍👍💚💛❤

 • አለሜ 11
  አለሜ 11 5 أشهر قبل +2

  ትክክል ነዉ ሁሉ በዘመድ ሆነ በሰዉስራ አንድ በለፍ አንዱ ይበላል ፍትህ ለጥበብ

 • የጌታ እናት የኔም እናት ቲጅ ጎንደሬዋ

  ውይ ዛሬስ ያማረረን። ላይክ በሉኝ ስፕስክራይ አርጉኝ እሚሉ ሰወች ነቸው ምን ጣጣ ነው

 • Birkensh Melkamensh
  Birkensh Melkamensh 5 أشهر قبل

  Abate tize alegn nefsne yimarw😢😢😢😢😢🙇🙇

 • Sara Mohamed
  Sara Mohamed 5 أشهر قبل

  ምን አይነቷ እናት ች የተረገመች

 • Hana Hana Hana Hana
  Hana Hana Hana Hana 5 أشهر قبل

  betam dinik dirama new hulumnim yidasisal

 • ፎዚ ማሚ እወድሻለሁ

  ላይክ ግጩኝ ምናምን የምትሉት😀