Senselet Drama S04 EP 87 Part 2 ሰንሰለት ምዕራፍ 4 ክፍል 87 - Part 2

مشاركة
تضمين
 • تم نشره في 2019/04/13
 • ድርሰት: ተመስገን አፈወርቅ
  Story Development: ቴዎድሮስ ለገሰ ብዙ
  አዘጋጆች: ቴዎድሮስ ለገሰ ብዙ እና ተመስገን አፈወርቅ
  ፕሮዳክሽን: መላ ፕሮዳክሽን
  በ ሆሊላንድ ፒክቸርስ እና በ መላ ፕሮዳክሽን የቀረበ
  የሰንሰለትን ተከታታይ ድራማ ኦሪጅናል ቅጂ በጥራት ለመመልከት ከፈለጉ ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የበኩላችሁን ትብብር አድርጉ
  ለወዳጅም ሼር በማድረግ ተባበሩን
 • أفلام ورسوم متحركةأفلام ورسوم متحركة

تعليقات • 519

 • እማየ ስውድሽ ልኑር

  ወይኔ ሄሉየ በጣም ኣሳዘነችኝ

 • ሀኑና ምንልካዊት

  Woy heluy😂

 • ሀኑና ምንልካዊት

  Kaliby😘😘😘

 • melki getnet
  melki getnet أشهر قبل

  sew ende leul

 • Meron Wedagi
  Meron Wedagi أشهر قبل

  Kalib eko morals becha yibekal

 • ሔለን ፍቅር
  ሔለን ፍቅር أشهر قبل

  ካሌብ ትንሽ አላበዛከውም ፍቅር በፍቅር እንጂ በጉልበት አይሆንም አይንህን ግለፅ ኤለንን የመሰለ ልጅ እየለመነችክ ከመልክ መልክ ከቁመና ቁመና ያም ስጋ እዬም ሰጋ አለ ዘፋኙ

 • Biruk Beyen
  Biruk Beyen أشهر قبل

  በመላው ዓለም ላይ የምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዬች እንካን ለሆሳህና በዓል አደረሳችሁ ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለህዝባችን

 • Tigist Birru
  Tigist Birru أشهر قبل

  Bilachu bilachu yemengistin chigir befilm taweralachu kenechoch gaa

 • Saade me
  Saade me أشهر قبل

  Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk golema sele duruwa 😅

 • Nasr Shnor
  Nasr Shnor أشهر قبل

  amesegnalehu

 • Mm Mm
  Mm Mm أشهر قبل

  ውይፍቅር እድህነውእደ አረጣሠው ይገርማል

 • Addis Lissan
  Addis Lissan أشهر قبل

  Ehene hezbe techawetubetalchu ahune ehe drama new 😂 😂 😂

 • ጥበብ ኢትዮጵያ ህይወት እና ጅረት

  ወርቅነሽ አምዴ😜በጣም አስቆኛል

 • Hiwot Hiwotadisadis
  Hiwot Hiwotadisadis 2 أشهر قبل

  Waya warikneshi

 • Hiwot Hiwotadisadis
  Hiwot Hiwotadisadis 2 أشهر قبل

  እንደ ኤሉ ትግሰተኛ ቢሆን

 • Alain Aln
  Alain Aln 2 أشهر قبل

  እንደ ካሌብ አይነት ወንድ ያብዛልን አሜን

 • God is Good
  God is Good 2 أشهر قبل

  Yena Asmamaw Part Selechegni

 • ethio music
  ethio music 2 أشهر قبل

  ሀሀ ጉልማ አንተን አያርገኝ ያ የሰማይ ስባሪ የሚያክል ሰውየ ሲመጣ ምን ይውጥህ ይሆን

 • lji mulu
  lji mulu 2 أشهر قبل

  ወይ ፍቅር ፍ

 • Rim Bint abdu
  Rim Bint abdu 2 أشهر قبل

  አቶ ጣሰው ውስጤ ነው ክክ

 • እማየ ሳይከፍሽ ኑሪልኝ

  ክክክክ እረ ክክ እኛን ከክቶ ያሳዳገን ወይ ፊፊ😀😀😀 እደው ክክ ይጥፍሽ ክክክክክ

 • Meskie Mekonnen
  Meskie Mekonnen 2 أشهر قبل

  Oh Kaleb is playing with Helu’s emotions...he should tell the truth...anyway he's not meant to you Helu be strong and move on...Ikw love forgives but it's too tough to live with this🤔

 • እናትየ በስምሽ ልጠራ እናትየ በስምሽ ልጠራ

  ሄሉየ እንዴት አጀቴን እንደምትበይው አይ ፍቅር ኡፍፍፍፍ
  ካሌብ እንድወድህ ክሩቤልን በኢነትሬው አስገጭልኝ

 • ilove ethiopia Ghh
  ilove ethiopia Ghh 2 أشهر قبل

  አይካሊብ ለምን ቁም ብለህአታስብም የምታፈቅረህን ሴት ባተቤትህያትእስኪ ሆሆ

 • selam habesha
  selam habesha 2 أشهر قبل

  Yemetadu eyale yenekebu tenetata🤣🤣🤣🤣🤣

 • hiwot hiwot tasfay
  hiwot hiwot tasfay 2 أشهر قبل

  ክክክክክክክክክ ጋሽ ጣሰው

 • Ephrata Ababu
  Ephrata Ababu 2 أشهر قبل

  Abbo linen anteltilachihut hedachihu.

 • ተዋህዶ ቲዩብ tube
  ተዋህዶ ቲዩብ tube 2 أشهر قبل

  ኧረ ወርቅነሽ kkkkkkk

 • zebiba Seid
  zebiba Seid 2 أشهر قبل

  የጨርቆስ ልጅ ክክ ምንድነው በሳቅ

 • Sarah Bay
  Sarah Bay 2 أشهر قبل

  Helu kalebin yagench mesluat liuelin atalachiw

 • Sarah Bay
  Sarah Bay 2 أشهر قبل

  Ere gulima 📀 eju gebtowal

 • ህወት ከባድ ነች
  ህወት ከባድ ነች 2 أشهر قبل

  Kkkk ኪክ ነዉ እኛን በልጅነታችን ከክቶ ያሳደገን አይ ጣሰው !😂😂😂

 • Yodit Legesse
  Yodit Legesse 2 أشهر قبل

  የጨርቆስ ልጅ የኖረበትን እናአ ያደገበትን አይክድም እንደው አማአረብን ብላአችው በድራአማአውም በፊልሙም አልፋአታአ አላአችውን

 • Sirgut Amera
  Sirgut Amera 2 أشهر قبل

  ለማንም ሰው ማስረዳት ግዴታ የለብኝም!!! ሳምሪ ማንም ናት እንዴ????

 • መቅዲ እናቷን ናፋቂ እማ

  Ehhhhh kalebiye ere tew tihen ጉልማ አሥወግደው

 • Hiwot Hiwot
  Hiwot Hiwot 2 أشهر قبل

  መላጣ ለመላጣ አይስማም

 • Justina Dawit
  Justina Dawit 2 أشهر قبل +50

  እኔ የናፈቀን ሰላምን ወንድሙዋ ልኡል
  እና ያሬድ አግኝታ
  እናትዋን ድና
  ሙሌን አግብታ
  አርግዛ ማየት 🤔🤔

 • sina A
  sina A 2 أشهر قبل

  ጀግናው ጠበቃው አለት ድንጋይ ነው ልብ ሀሀሀ

 • መኃሉ አይነገርም!!!

  ካሌብና ጉልማ መጨረሻቹ አያምርም። ሄሉ ድምጽሽን ስወደው

 • eve moh
  eve moh 2 أشهر قبل

  ወይ ጉሉማ የመሞቻክን ጊዜ አቃረብከው ጉድ ትግስቱን ስጠኝ ብላለች ኤፍሶን ወይ አሜሪካ ከወርቅነሽ ወደ ፊፊ ሃሃሃሃ ከባሀሩ ወደ ቤሪ ወይ አሜሪካዬ እኔንም ጥሪኝ

 • hanna Mike
  hanna Mike 2 أشهر قبل

  Kaleb character it doesn't work in USA that's to much u can't be a boss of anybody's they've a rule.

  • Meh M
   Meh M أشهر قبل

   hanna Mike Ayee this is how gangs operate eko. Habesha endezih aynet laynor yichelal enji.

 • Temesgen Amilake
  Temesgen Amilake 2 أشهر قبل

  Ha ha fitih lecherkos

 • Abel Sintayehu
  Abel Sintayehu 2 أشهر قبل

  ጋሽ ጉልማ ወኔህ ደስ ይላልስ

 • Hiug Vjji
  Hiug Vjji 2 أشهر قبل

  ክክክክክጣሳው

 • የጊዜ እንጂ የሰው ጀግና የለም። Alihamdulilah

  ክክክክክክክ ወይ ወርቅየ ግን ሰዉ ምን ቆርጦት ነው ከኢትዮጵያ ሲወጣ ስምን መቀየር ደስ የሚለው ስምን መቀየር ኢትዮጵያዊነትን ኣያስቀይር ለኡሌን ስወደው

 • As As
  As As 2 أشهر قبل

  Wey ato guluma melsik arekangi gobet gin ajirew haylenga igzer yihunik

 • Samual Sara
  Samual Sara 2 أشهر قبل

  ጨርቆስ በመፈጠሪ የመጀመሪያ ድግሪ እናዳለኝ ነው እማምነው ግን ሞልቃቃ አደለንም እማይሆን ነገር አትስሮ ሰንሰለት ምርጥ ድራማ ነው ብዙ ነገር በትክክል ያየሁበት ነው ቂርቆስዬ አባቴ ክብር ላንተ ይሆን

 • Alia I brahma
  Alia I brahma 2 أشهر قبل +1

  ክክን የማታቅ የጭርቆስ ቆጆ ክክክክክክክክ አይ ጣስው ካሌብ ለበሙሉ ጉልማ እረተው ፊጥ አትበል ልኡል አይዞክ

 • Tina Love
  Tina Love 2 أشهر قبل

  ክክክክ ክክ በልጅነታችን
  ያሳደገን ከክቶ አላለም
  ነገራት አቦ ይመችክ

 • Exodus
  Exodus 2 أشهر قبل

  ወርቅነሽ ግን ፊፊ ትያለሽ 😂😂😂 በጣም ግን እውነት ነው በራሳችን ማንነት እንተማመንም ሌላው እገር በራሱ ነገር በጣም ይኮራል እኛ ግን ስማችን እንካን ያስፍረናል::

 • Agraw Mahmed Siad
  Agraw Mahmed Siad 2 أشهر قبل

  ከወርቅነሽ ፊፊ

 • Magi Yil
  Magi Yil 2 أشهر قبل

  የወደድኮችሁን ያህል ልታስጠሉኝ ነው ስለ መንግስት ለውጥ እና ጥሩ ነገር እያደረገ እንዳለ ስትሰሩ አልሰቀጠጣችሁም ታሳፍራላችሁ

 • Debrework Afeworki
  Debrework Afeworki 2 أشهر قبل

  Haluyaa betame new yemwddesh btlye tegesetesh maraky new.

 • Nigist Tizazu
  Nigist Tizazu 2 أشهر قبل

  ውድ ያጋሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ ሰንሰለቶች ወይ ጉልማ ያንተ ነገር

 • ella habesha
  ella habesha 2 أشهر قبل

  There is so many girls like fifi. Whether they will say I am from Addis or I born and raised here. KODA LEBSO YADEGU WERK YNETSEFLIN YEMILU.

 • Musa Sporo
  Musa Sporo 2 أشهر قبل

  አረ እዚህም አሉ ሳ አፍሪካ የኢትዬጵያ ፓስፖርት ይዘው ኦሮማይ ኡርማንያ ነን የሚሉ ሽሮና ወፍ ቤት አይግረምህ ጋሽ ጣሰው

 • hanan seid
  hanan seid 2 أشهر قبل

  Kalibe yene kojo 👄😘❤❤❤❤

 • Musa Sporo
  Musa Sporo 2 أشهر قبل

  Wet America guide fela

 • ሱላማጥስ ሆይ ከስደት ተመለሽ Ggg

  ጉልማ ኤንትርውን ተቀበል እንግድህ ምንም ማድረግ አይቻልም እግዝአብሔር ይሁንህ

 • Awa Awa
  Awa Awa 2 أشهر قبل

  From Eritrea love film senselet samri love you too much!!!

 • Basj Hdh
  Basj Hdh 2 أشهر قبل

  አይ. ሄለንዬ. አንጀቴን. በላሺው. አይዞች. በትግስት. ሁሉንም. መጠበቅ. ነው.

 • Basj Hdh
  Basj Hdh 2 أشهر قبل +19

  ማን. ነው. እስቲ. እንደኔ. ኮሚንት. ማንበብ. ደስ. የሚለው. ክክክክ ሀሀሀ

 • Tew Hhh
  Tew Hhh 2 أشهر قبل

  💚💚💚💚💚💚💚💚💚
  💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
  ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

 • yemisrach Fiker
  yemisrach Fiker 2 أشهر قبل

  ጉልማ እኮ ውስጤ ነው ሲያቅራራ

 • ድንግል እናቴ ክርስቶስ አበቴ

  kkkkkk ጉሉማ በጣም አሰቃኝ በሀላ እግሩለይ ወድቆ ስለምነው ታያኝ ከሌብ ጥርሱን ካነካሰ ማንም አይማልሰውም ፀበይህን ብተሰምር ይሸለሀል አቶ ጉሉማ

 • Tigist Tigist
  Tigist Tigist 2 أشهر قبل

  ያህ ድራማ ማስመስል በጣም ይቀረዋል

 • Bety Girma
  Bety Girma 2 أشهر قبل +1

  Heluyeeee yene mar anchin lemeyat new yihen drama yamiktetlew ❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍erajim edme yestesh yene wub

 • አባቴን መሳይ ወሎየዋ ፍቅር የረሱል ወዳጅ

  ካሊብ ሲያስጠላ ጥልቅ ጥልቅ ይላል

 • Asa Asa
  Asa Asa 2 أشهر قبل

  Kaleb yene andegna!!!

 • TSEHAY Addisu
  TSEHAY Addisu 2 أشهر قبل

  ጉልማ ማን አይዞህ ብሎት ነው እንደህ የሆነው

 • Banechi Tumebo
  Banechi Tumebo 2 أشهر قبل

  አይ ወርቅ ነሽ ወደቲቲ ባህሩ ወደ ቤሪ ክክክክክ ወይኔ ግን ጉልማዬ ጉድ ፈላ ካሌብ ጋ ቀልድ የለም አትንገር ብዬ ብነግረው ከሀገር ብሎ ነገረው አሉ ወይ ጣሰው ወንፊት ጉዱ አመጣክበት ጉልማላይ

 • Marete ከሸገር
  Marete ከሸገር 2 أشهر قبل

  አይ ጣሰው ፊፊን ጨርቆስ አላትክክክክክ ጣሰው ውስጤ ነክ

 • Bah Rain
  Bah Rain 2 أشهر قبل

  እናመስግናለን ሰንሰለቶች ምርጦች

 • hayemi yemariyam lej
  hayemi yemariyam lej 2 أشهر قبل

  Kkkkk besaqi tasawe kkkk

 • hayemi yemariyam lej
  hayemi yemariyam lej 2 أشهر قبل

  Helu knjo ande kin yeredashale

 • hayat hayat
  hayat hayat 2 أشهر قبل

  ጉልማጉዱንአላወቀ ይፎክራል ሲዲውንተማምኖ

 • Yordanos Teshome
  Yordanos Teshome 2 أشهر قبل

  በለው ካሌብ እና ልኡል

 • Siifan Harmee koo እትዮጵያዊት የአባ ጋዳ ልጅ

  ክክክክ ከወርቅነሽ ወደ ፊፊ
  ከበሃሩ ወደ ቤሪ ሀሀ
  በቃ እኔም ወደ ሲሲ ልቀይር ነዉ ክክክክ
  *ዘመናዊ ባርነት ይሉሃል ይሄ ነዉ*

 • Nian Aban
  Nian Aban 2 أشهر قبل

  ክክክ ጣሳው እና ሴታ ልጅ አሳቁኚ ሰሰለቶች ይመቻቹሁ

 • Adane Lombebo
  Adane Lombebo 2 أشهر قبل

  Wow u are so beautiful really

 • እኔ የእማምላክ ልጅ ነኝ

  ቀይሩት

 • Sara Freeman
  Sara Freeman 2 أشهر قبل

  Ya Abiy fucking everything up.. Fake man!!

 • beautywith esey
  beautywith esey 2 أشهر قبل

  helu pls move on

 • Mery K
  Mery K 2 أشهر قبل

  አይ ገሺ ጠሶ ክክክክክ

 • Selina Love
  Selina Love 2 أشهر قبل

  ወይ ወርቅነሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ ክክክክክክክክክክክክክክክክ

 • Etenesh Amare
  Etenesh Amare 2 أشهر قبل

  Weye fefi kkkkk

 • hamusit hagera tube
  hamusit hagera tube 2 أشهر قبل +4

  አይ ጉልማ መጨረሻህን ያሳየኝ እነኮን የካሌብ የኔም ደም አፈላኸው

 • የማርያም ልጅ ነኝ ቆንጅት ቆንጆ

  Wey mewared fif

 • Hasna Ech Detsacha
  Hasna Ech Detsacha 2 أشهر قبل

  እናመሠግናለን ሠንሠለቶች

 • Ababa Ababa
  Ababa Ababa 2 أشهر قبل

  Gulema beka anetrawo telkebke

 • ባለነገ ተሥፋነኚ M
  ባለነገ ተሥፋነኚ M 2 أشهر قبل +1

  ሀሀሀሀሀ ጋሺ ጣሠዉ
  ይመቸወት እዉት አደናቂህነኚ ጨርቆሥ እሺ ጨርቆሥ አድገሺነዉ የክክሥም የጠፋሺ ሀሀሀሀሀሀ👍👍👍👍

 • adu z love a
  adu z love a 2 أشهر قبل

  ጉልማ ኤንትሪው ከተፍ

 • Fkrt Ali
  Fkrt Ali 2 أشهر قبل +6

  ሣምሪ የካሌብ ብትሆን ደስ ይለኛል ብዙ መስዋት ከፍሎአል እየዋሸች ያፋቀረቻቸው ሄሉ ነች

 • muhammad zaman
  muhammad zaman 2 أشهر قبل

  Tanks

 • Nejat Mohammed
  Nejat Mohammed 2 أشهر قبل

  ክክክክክክወርቅነሽ

 • ሳርፕ የሜሊክ
  ሳርፕ የሜሊክ 2 أشهر قبل

  የካሌቭና የጉልማ ፉክክር ሲመስጥ ዋዉዉዉ እዉነት መስሎኝ የማየዉ የነሱ ብቻ ነዉ

 • Taag Mobiles
  Taag Mobiles 2 أشهر قبل +1

  የካሌብ አድናቂ ነኘ ልቡ ሙሉ ነዉ ለምንም ነገር አይበረከክም ሰላም ለሱ ብተሆ ደሠ ይለኛል

 • Emu Nage Emu
  Emu Nage Emu 2 أشهر قبل

  ሆ ባህሩን የሚያክል ስም ቤሪ