የሀበሻ ቀሚስ ገበያና ዋጋ በሽሮ ሜዳ ምን ይመስላል?

مشاركة
تضمين

تعليقات • 411

 • ዜድነኝወለየዋ የማራያምልጅ

  ለድሀውምእዘኑልንእጅሀብታምብቻአታርጉቢያስሁለትሽ

 • shadia shadeen
  shadia shadeen 5 أيام قبل

  ማ ሪ ቱ ሙ ዚ ቃ ሽ አ ይ ጠ ገ ብ ም

 • Wyff Shf
  Wyff Shf 8 أيام قبل

  የሀበሻ ልገዛ አሥቢለሁ ግን አሥወደዳችሁት

 • Liya Liya
  Liya Liya 8 أيام قبل

  10 ሺ ይገርማችሀል 21ሽ ብር አለ እህቶቼ

 • Sinka Melake
  Sinka Melake 9 أيام قبل

  ወይኔ ውድ ነው በስመመ አብ

 • habiba mohamed
  habiba mohamed 10 أيام قبل

  ውድ የአገሬ ልጆች ቤት ስት ነው ንገሩኝ

 • habiba mohamed
  habiba mohamed 10 أيام قبل

  ቤት ሰት እደሆነ ጠይቁልን

 • Lubaba Kuku
  Lubaba Kuku 13 أيام قبل

  Allah yirahamatina ayate tit tifetil neber tit atakiltim neberat min lemalet felige ymesilachehuwal ayate befetelechew tit 1000bir sitillo ayshemimachehumde fitih le Ethiopia ekonome

 • ኤሚ የሱ አፍቃሪ ኤሙቲ

  ለመሆኑ ኢትዮ መኖሪያ ሀገርነው ወይስ መሞቻ ጉድ እዴት ልብስ አስርሽ ብር ይሸጣል አረ ግፍነው በደህናውሀገር ባራት በሶስትሽ ያገትየጣት የጆሮ ሙሉ ወርቅ ይገዛል እኛሀገር ተወርቅበላይ አድቀሚስ ባስርሽ ኡኡ ታልማዝ የሚሰራይመስል ጥለትን ኡኡኡ ፍትህ ለኢትዩገበያ

 • እጠበኝ ቆሽሻለሁ
  እጠበኝ ቆሽሻለሁ 13 أيام قبل

  እኔስ ሰርቸ እለብሳለሁ እንጅ የ እናንተ የቤት ኪራይ ማሰቢያ አልሆንም እስከ ኪራዩ እንጅ የልብሱን ትርፍ ብቻ አታዩም ይገርማል እድሜ ለእጀ ፈጣሪ በሰጠኝ ፀጋ እሰራዋለሁ

 • እመቤቴ ሁሉን ነገር ላንች ትቸዋለሁ

  ወይኔ 10 ሽ ምነው የአገሬን ምርት ደሀ ላይለብስ ነው በአየናችን እያይን የሰውን አገር እንለብሳለን በራሳችሁ ምርት ኩሩ አትበሉን ዋጋችሁ መች ያኮራናል አይ እምዬ ሀገሬ ኑሩልኝ ብቻ

 • Selam ሕግዚሐብሔር ከእናንተ ጋርይሁን Werk

  ትክክልነህ፡ወንድሜ፡በቻይና፡ዕቃ፡የባህል፡ቀሚሳችንን፡እያበላሹብነው፡መላ፡ይፈጠርለት

 • zebnay Albhew
  zebnay Albhew أشهر قبل

  እረባክህ ደሞ እንዳቅማቺን እንለብሣለንጂ ሺሮን ይቅር ትላለህዴ ሆሆ እናንተ አላቺሁ ከጓሮ ለሚለቀም ጥጥ 8ሺ የምትሉ ደፋሮቺ

 • konjo bahky F
  konjo bahky F 2 أشهر قبل

  Eco የሚባል ቅባት የምታውቁ ካላቹ በኢትዮፕያ ካላ ኣደራ

 • ፋፊ የጅማ ልጅ አባቷን መሳይ

  እኔማ በዚ ዋጋ አልገዛቹም እሺ የቻይናውን ነው ምገዛው ድብን አርጌ

 • ቲጂ ፍቅር
  ቲጂ ፍቅር 2 أشهر قبل

  ህረ 10 ሺ በጣም ብዙ ነው

 • Hima dahmi
  Hima dahmi 2 أشهر قبل

  10ሺ እንዴ ለአንድ ቀሚስ ብሞት አላወጣም ግን መልበስ እፈልጋለሁ ተውኩት በቃ 500 ብር ላን ቀሚስ ሲያወጡ ይገርመኛል ሆሆ...

 • Sara Helen
  Sara Helen 2 أشهر قبل

  ende bazi hunetama Gabiya betam yikanisali biye tasifa Aragalow 10she shame on you 🙊🙊🙉🙉

 • Anteneh Mulat
  Anteneh Mulat 2 أشهر قبل

  ይገርማል ለወጣቱ ተውት አር ተው ለደካማ ቤተስቦቻችን አስቡእነሱ መልበስ ይፈልጋሉ ከየት አጥተውይልበሱ

 • Fatuma Seid
  Fatuma Seid 2 أشهر قبل

  ነካም አላደርጋችሁ 10 ሺ መቸ አበድኩና

 • Sami Castel
  Sami Castel 2 أشهر قبل

  10 ሺ መሸአሏህ ደሀ በአይኑ አይቶ መልበስ ነው

  • Somia S
   Somia S 2 أشهر قبل

   kkkkkkkk bexam yemi germ new. 500 bihon arif neber

 • Adanu Ashager
  Adanu Ashager 2 أشهر قبل

  እድሜ ለአረብ ሃገር የዤ የሂድኩት ልብስ ለሶስት አመት ልብስ አያምረኝ ግን አቴፍሩም 10ሺ ብር

 • Ads Adf
  Ads Adf 2 أشهر قبل

  Feteh le habsha kemis

 • Fatema Ali
  Fatema Ali 2 أشهر قبل

  እኔስበደህናቀንለብሸዋለሁ1ቀሚስ1000እርሸምነው

 • welesh mahary
  welesh mahary 2 أشهر قبل

  Ginbot 7 Gonbo lidergh newu ante dedeb.

 • imiss you. mom
  imiss you. mom 2 أشهر قبل

  Deldilachihu tegnubet manim bezuriyachihu Ayalfim hoooo min gud new And kemis bezih wudd behone waga geziche kemilebs libs Atew rakutachewun honew bebird yemisekayutin miskin binreda melkam new wagane yichi midrko giziyawi biliclic nech 😢😢😢😢

 • Mareta Aschalew
  Mareta Aschalew 2 أشهر قبل

  ማርያምን እኔ ምን የመሰለ የሀበሻ ቀሚስ ከአንዴም 2 ጊዜ ወደ ሀገር ቤት ስሄድ የገዛሁት ርካሽ ነው በ 2010 አዲስ አመትን ለማክበር ሄጄ እናቴ ገዝታ የሰጠችኝ ስጦታ የሀበሻ ቀሚስ በጣም ያምራል 650 ብር ነው አንዱ ደግሞ 600 ብር ማርያምን ሸማ ተራ ሄዳችሁ ግዙ እንዳቅማችሁ ሞልቷል መርካቶ በአቅማችሁ ታገኛላችሁ እኔ ከመውደዴ የተነሳ ወደ አረብ ሀገር ስመለስ ይዤው ነው የመጣሁት

 • Getenesh Woldemedhin
  Getenesh Woldemedhin 2 أشهر قبل

  10000. አውጥቶ የሚገዛው ማነው

 • tigist bentiba
  tigist bentiba 2 أشهر قبل

  ሠው ለካ እላዩላይ 10 ሺ ይዞነው የሚዞረው

 • Welansa Tesfaye
  Welansa Tesfaye 2 أشهر قبل

  ለአዲስ አበባ ስው በዚህ ዋጋ አይገዛቸውም ይተዋወቃሉ እኔ ሀገር ቤት ስሄድ እናቴ ናት እምትገዛልኝ። አሁን ያየሁህ ስድስት ሺህ ብር ያለችው እናቴ በ1200 ነው የገዛችልኝ እና የአዲስ አበባ ስው አይግገዛም ይተዋወቃሉ።

 • Welansa Tesfaye
  Welansa Tesfaye 2 أشهر قبل

  አረ በናትሽ ዛሬ መነንና ሳባ የታለ ንፕጭ ውሸት ግልና ውሀ ውስጥ ሲገባ አይደል እንዴ ብጭቅ እሚለው። ማነንማ ዱሮ ቀር ማነንና ሳባ ማንገድ ላይ አይገኝም በትእዛዝ ነው እንጂ።

 • mila teshome yale mekenyate wededkegn

  ኧረ ጂስ ሱሪ ይግደለኝ ምን በወጣኝ10ሺ ቀሚስ 1ሺ ሱሪ አማርጬ አልገዛም እዴ

 • Helena Tsegaye
  Helena Tsegaye 2 أشهر قبل

  4000 እና 3000 ይሁን እሺ ግን 10,000እና 15,000 በጣም በዛ

 • Helena Tsegaye
  Helena Tsegaye 2 أشهر قبل

  ለምን ይቁም እንደ አቅም መልበስ እንዲቻል ይሁን ቻይናው ዋጋ ባትሰቅሉ ይሄ ባልመጣ በትንሹ 4000 ብር እየጠየቃችሁ 10,000ብር 1 ቀሚስ ማን ይችላል መግዛት አርቲስቱ ከገዛ ምስኪኑ ህዝብ ከየት ያምጣ ወቸው ጉድ

 • ja12301234 ok
  ja12301234 ok 3 أشهر قبل

  እባክህ ጌታየ ሽማኔ ባል ጀባ በለኝ ሆ ልቃጠል እንዴ ሀበሻ ቀሚስ እያማረኝ😄😜

 • mekedes Teketel
  mekedes Teketel 3 أشهر قبل

  እኔስ መቼ ነው ከስደት ተመልሼ ሀበሻ ቀሚስ የምለብሰው እንደናፈቀኝ አለሁ

 • Almaz Mengistu
  Almaz Mengistu 3 أشهر قبل

  እውነቱን ስለተናገሪችሁ ትመሰገናላችሁ ግን አትደበቁ አውነቱን ለደንበኞች አሳውቁ የሀገራችንን ልብስ በጣም እንወደዌለን ቢሆን ስራ ላይ ብለብሰው ደስ ይለኝ ነበር በጣም ስለምሳሳለት በጥንቃቄ ነው የምይዘው

 • የኔ ደስታ ኢትዮጵያ

  ከዚህ ሁሉ ለምን ጥልፍን አለምድም ህምም ዋጋው ይገባዋል ግን ስለማንችለው ነው

 • Astek Astek
  Astek Astek 3 أشهر قبل

  ዊዊ.ውድ.ነው.በጣም

 • zed zado
  zed zado 3 أشهر قبل

  10ሺ....ኧሯሯ ፍትህ ለሀበሻ ቀሚስ

 • Merry nbraga
  Merry nbraga 3 أشهر قبل

  Wey gud enate beselam new wagaw are chaynawoch be 2000 birr egezalew bagerachn mirt mekurat lnakom new dha ager lay menorachun atrsu

 • alihmdulilah alakuley hale
  alihmdulilah alakuley hale 3 أشهر قبل

  እረ በዛ በጣም በዛ ከ4። እስከ 5000 ሲበዛ ነው 8እረ

 • እግዛብሔር ፍቅር ነው mitiku

  ዉድ ነዉ

 • ወሔነት የገጉ ወሔነት የገጉ

  ኦኦኦ!!!!!ምነው ወዳጆች 8000/1000 ??????????

 • Om Reyan
  Om Reyan 3 أشهر قبل

  በጣም አናመሰግናል

 • የዘጌዋ ሎሚ
  የዘጌዋ ሎሚ 3 أشهر قبل

  10 eshi ere eni akem benorgn alegezewom lemen erase malefitil ena ።።።።።

 • mimi addisu
  mimi addisu 3 أشهر قبل

  የዛሬን አያድረገውና ሀበሻ ቀሚስ አብዛኛውን ስው ለመልበስ ማንም ግድ የለውም ነበረ። እሁን ለሀበሻ ቀሚስ ዘመን መጣላት።
  እንደ አልተናቅሽ
  አሁን ሺ እየጠየቅሽ
  ስውን እስደነገጥሽ
  ብይ ግጥም ገጠምኩልሽ
  ውይ ሀበሻ ቀሚስ።

 • Mengistu Yeshimebet
  Mengistu Yeshimebet 3 أشهر قبل

  በጣም ያምራል

 • the Jacob family
  the Jacob family 3 أشهر قبل

  arclip.net/video/_dZUTxXUMG8/فيديو.html please this peoples wears embassy

 • Nagham Mkh
  Nagham Mkh 3 أشهر قبل

  ምነው ይሄን ያህል ሀገሬ በበቀለው ምርት ሀገራ ባመረተው ምርት ይሄን ያህል ውድ 10ሹ ብር አንድ ቀሚስ ገዝቶ የሚለብስ ኢትዬጵያ ውስጥ አለ ብዬ አንገምትም ምው ን አልባት የአሜርካ ዲያስፎራ ከሆኑ። በስተቀር። የሀጋራችንን ምርት እንዳንለብስ ከልሆነ በስተቀር ነ ቸይነ ምን ያድርግ ጥሩ አደረገ ድሀው ምን ይልበስ ነጋዴው እንደሆነ አጋጣሚ እተጠቀም እጥፍ ለማግኛት ነው የሚፈልገው ሰለዙህ የዙህ የዋጋ ውድነትን አስቡበትነ ህዝቡን በማከል ከህዝቡ አቅም ጋር ብትሸጡ እላለውኝ ለእነተም እንዱህ አስወድዳችው ማን ይገዛችዋል ሥራም አልኖችም

 • Nagham Mkh
  Nagham Mkh 3 أشهر قبل

  baylebes aykerm enda 10 barr yemilut tnsh ayfrum endat ylebesela yehan yahl wde new diyafora ke amarca ygebalu sibalu chrash manm yemigezachu yelem. mnew ledehawm mazen new

 • ጦይባ ይማም
  ጦይባ ይማም 3 أشهر قبل

  እረ ባክህ መች ሰው ወደ ሀገሩ ባህል እንዲመለስ አረጋችሁ ሰማይ ሰቅላችሁ ዋጋ እኛስ ቻይና ይኑርልን ባቅማችን ገስተን እንለብሳለን

 • Aster Belay
  Aster Belay 3 أشهر قبل

  Wow,I want all of them 😍

 • سلموt مليسu
  سلموt مليسu 3 أشهر قبل

  አረ አረ ደፋሮች
  ጥልፍ 8 000 እያላችሁ ሽፎን መከልከል ኣለበት ትላላችሁ ደፋሮች ሆዳም ሁላ
  ምን ብየ ነው 1 ቀን ለሚለበስ ጥልፍ 300 _ 9000 የሚገዛ?????
  በ 4 መቶ ምን የመሰለ የቻይና ኣለብስም ምን በወጣኝ

 • Net Solo
  Net Solo 3 أشهر قبل

  ኮፒ ራይት ማድረግ አለብን ቻይናዎችን ሌላው ሌላው ተወስዶ በቻይና አገራችን ቆሽሿል በነሱምክንያት እና ነጋዴው እራሱ የሚያመጣውን እቃ ማቆም አለበት

 • Yfut Fu
  Yfut Fu 3 أشهر قبل

  ሀሀሀሀሀሀሀ እድሜ ለቻይና ወረኛ ማስቆም አለበት ይላልዴ ወዬ ጉድ መች ስራ አጣሁ አስስ ሺ አውጥቼ የምገዛው እረ እግዚኦ

 • Aasrebeb Ayalew
  Aasrebeb Ayalew 3 أشهر قبل

  ጥጡን የፈተሉት እናቶቻችን ጨርቁን የሠሩት ሸማኔዎች ለምን 10 ሺ ሆነ ዋጋው ግን ደሤዎች አድሥ አባ አትግዙ ደሤ እርካሽ ነው ብለዋል እዛ እንገዛል

 • Selam Habeshawit
  Selam Habeshawit 3 أشهر قبل

  አውቃችሁ መሆን አለበት እስከ 10ሺህ ሆሆ 🙆

 • ixs Gun
  ixs Gun 3 أشهر قبل

  Meslove👍👄👄👄

  • Tinanunu Sisay
   Tinanunu Sisay 2 أشهر قبل

   ዋጋችሁን ቀንሱ ዋ እንቢ ካላችሁ ቻይኒዬ ታዘጋጅልናለች አስቡበት

 • Bourtoukal Bourtoukal
  Bourtoukal Bourtoukal 3 أشهر قبل

  Weyna hagern gebch yhn yabehs keMes saldes edalmet ewnt😭

 • mikiyas yehun
  mikiyas yehun 3 أشهر قبل

  Asrat leykun

 • Ekram Ae
  Ekram Ae 3 أشهر قبل

  ለአንድ ልብስ 10 ሺህ ብር ጉድ እኮ ነው ሀብታም እንጂ ድሀ ሲያምረው ይቀራል ማለት ነው ?

 • ቤዛዊት.የማርያም.ልጅ.ነኝ Cosette

  በጣም አናመሰግናለን

 • ዶክተር አብይ ውስጤ ነው

  1 kamese 10 she betame wude new sawu endgazachu kafelegachu wagawune tamatatygne adergu beynse wudena konjo mibalewune 5000 she bake new

 • ኤፍራታ የኤርሚ
  ኤፍራታ የኤርሚ 3 أشهر قبل

  ሽሮ ሜዳ ውስጤ ነው ሽሮሜዳ መቶ ሳይገዛ የሚሄድ ዩለም።

 • Elsa yami Elsa yami
  Elsa yami Elsa yami 3 أشهر قبل

  Koy ene yemilew sayilefa yemigegn birr yelem sew enkuan bageru besew hager yemilefaw lemagignet new silezih sertachu betemetatene waga bitishetu arif new enante eko habitam bicha yilibes dehaw eyamarew yikir aderegachut silezih miritum seriwum kagerachin new wagaw mekenes alebet kalihone manim ayitekemim edime lechaina tametalech beyayinetu

 • እማ እስከመቸተራርቀን?? إسلم سلم الله يوفقن

  እረ ጉድ ለአንድ ልብስ 8000 ብር ምነው ብር እረከሰ እደዚህ

 • የተዋህዶ ልጅ የክርስቶስ ምርኮኛ ነኝ

  በኦላይን ብናሰራ ብራችን በልቶ የማይረባ ልብስ ላከልን ማንንም አትመኑ እራሳችሁ አይታችሁ ካልሆነ በስልክ አትመኗቸው

 • sfbs zgrs
  sfbs zgrs 3 أشهر قبل

  Order mateg ayechalem

 • Eseheyewot baraki Baraki
  Eseheyewot baraki Baraki 3 أشهر قبل

  ሰው ወደሚቀንሰው ነው በዚ ኑሮ ላይ አገር ቤት እሚሰራ ያውም 10 ሺ በጣም ውድ ነው ለሌለው ገቢ

 • የደማስቆ ምርኮኛ ነኝ የተፈወሰኩ

  ፍትህ አህባሽ ቀሜሰ እውነት በጣም ውድ ነው

 • የደማስቆ ምርኮኛ ነኝ የተፈወሰኩ

  እሯሯ 1000ሺብር ውድ ነው ቀንስ አድራጎት

 • Etsehiwot Eabau
  Etsehiwot Eabau 3 أشهر قبل

  በጣም ናፍቆኛል ጥበብ መልበስ ውይ

 • ሰላም ፍቅር ጤና ፍቅር ጤና ሰላም

  ሽፎን ቢቀር ይላል እንዴ ? አንተ እራሱ አገናዝብ እንጂ ደሀ ደይልበስ ማለት ነው እንደውም ቻይና አሻሽላ ሽፎን ትላክልን እንደአቅማችን የምንለበሰው አሱ ነው

  • سلموt مليسu
   سلموt مليسu 3 أشهر قبل

   ሆዳቸው ኣይጉደልባቸው እንጂ ምን ኣገባቸው

 • hayat mal hayat mal
  hayat mal hayat mal 3 أشهر قبل

  ሥምንት ሽህ ምንድ ነው እረ ደሤ ዝንጥ ያለ አንድ ሽህ ብር ገዝቻለሁ ለናቴ

 • ኢኔስ አልፋራም ድንግልን ይዤ Cugkgjoo

  ሆ ልብስ አስሪ ሺ፡ በዛለይ ጨሪቅ ቃምስ ለምን ጥንቅር አይልም አልጋዛም

 • Meseret Berehan
  Meseret Berehan 3 أشهر قبل

  mechem ande kemese aeyhwenem setegermo

 • Mitike Fayisa
  Mitike Fayisa 3 أشهر قبل

  10000 zaru qalexe minaw

 • ህሌና ተረፈ
  ህሌና ተረፈ 3 أشهر قبل

  ወይኔ መቼ ነው የምለብሠው

 • Helen Helen
  Helen Helen 3 أشهر قبل +4

  የጨርቁን አይነትም ለይቶ ማወቅ ጥሩ ነው እኔ ባለፈው ፌስቡክ ላይ አንድ አበሻ ቀሚስ አይቼ በጣም ወደድኩት ዋጋውን ስጠይቅ 15 ሺ ብር አለኝ በጣም ነበር የደነገጥኩት ለአንድ ልብስ 15 ሺ ብር ውስጡ ምን እንዳለውም ጠየኩት በጣም ነበር የሳቀው በእጅ የተጠለፈ ስለሆነ ነው የተወደደው አለኝ ዘላለሜን አልልበስ እንጂ ለአንድ ልብስ 15 ሺ ብር አላወጣም አንዳንዶቹ ያበዙታል ሽፎን የሚባለውን ጨርቅ ሳባ መስሎኝ ወድጄው እሱን ደግሞ 4 .500 መቶ አለኝ ላሰራው ነበር እህቴን ሳሳያት ይሄ የቻይና ሽፎን ነው አለችኝ ተሸውጄ ነበር አይ ነጋዴ በአንዴ ለመክበር ይፈልጋል በጣም አብዝተውታል እኛስ እንገዛለን ኢትዮጵያ ያለው ምስኪን ከየት አምጥቶ ለአንድ ልብስ ይሄንን ሁሉ ብር ያውጣ ብቻ ይገርማል

 • Helen Helen
  Helen Helen 3 أشهر قبل

  ለጥምቀት ያለሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ ትል ነበር እናቴ እውነት ነው ማለት ነው አብዛኛውን ሰው የሚገዛው ለጥምቀት ነው ሲሉ ትዝ አለኝ ለማንኛውም ዋጋው አሪፍ ነው

 • Selam Abibe
  Selam Abibe 3 أشهر قبل

  Balebis yekir chayena edmaki yerzim

 • Selam Abibe
  Selam Abibe 3 أشهر قبل

  Endaaaa minew wagaw

 • የጊታየ እናት ለኔም እናቴ ናት በልዬ የጊወርጊስ ልጅ

  እዴ ወይ መስቀል የለው መስቃል የለለው ልብስ አይነፋኝም መስቀል ሁኖ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሲኖረው ደስ ይላን ሆ ብሩኑኮ ቆለላቹህት ለማንኛውም ያምራን

 • አርሴማ ىالل
  አርሴማ ىالل 3 أشهر قبل

  በጣም ደፋር ናችሁ አስርሽብር የምገዛው ማነው ረ ሳኢዲ እድሜሽ ይርዘም በዝህ ኑሮ ካገር ተገባ ሆ

 • እሙቲ እሙቲ
  እሙቲ እሙቲ 3 أشهر قبل

  እዲ ምን ጉድ ነው ከውጭ የሜገባ አስመሰላቺሁት አስር ሽብር ብር ሆሆ እኔ ሳቅ 4000 ነበር ሰከን አርጉት ሰው እዳቅሙ ይልበስ

 • Dady Mam
  Dady Mam 3 أشهر قبل

  አራ ኡኡኡ 8000 ለአንድ ቃምስ ነው አረ በማርያም ይካብዳል

 • MM MM
  MM MM 3 أشهر قبل

  Gosh edemi le chinanye deg adrgachu enzhe yemyferu sewu yeagrun lebs endylbes adrgut eko

 • frehiwet mirache
  frehiwet mirache 3 أشهر قبل

  Omg you guys so expensive

 • Haymanot Habtamu ስደት ማህተቤን አጠበቀው

  ዋዉዉ በጣም ደስ ይላል ቆንጆ ልብሶች አሉ
  ግን ስልክ ቁጥራችሁን ብታስቀምጡልን መልካም ነው

 • Shirty Shirty
  Shirty Shirty 3 أشهر قبل

  Gud sayisma meskerem ayixbam alech ayate hooy sent lebese ato eraqutun yeminor bebezabet hager 10000 birr land lebese yalhen lelelew akafel eyelal qalu letechgrut benereda lezlalem betachen azgajen malt nw slmerjaw enamsgnaln wed yagra lijoch enkuan adersachu melkam beal yehuneln

 • Muneera Muneera
  Muneera Muneera 3 أشهر قبل

  አረ ደምፁ ምንድነው

 • መይሳው ካሳ!!
  መይሳው ካሳ!! 3 أشهر قبل

  የሀበሻ ልብስ ውስጤ ነው ስወድ👗👗👗
  ሀገሬ ስገባ አንድ እገዛለሁ እድሜና ጤና ይስጠኘ + ብር ይስጠኘጂ😁

 • ላምሮት የማሪያም ልጅ

  ወይይይይ ሲያምር ያበሻ ቀሚስ ስወድ 100 ቢኖረኝ አልሰለችም ሁሌ እደተመኘሁ መቼ ይሆን የምለብሰው ግን 10000 ግን ትንሽ የበዛ አልመሰላችሁም

 • I LOVE YOU Ethiopia S
  I LOVE YOU Ethiopia S 3 أشهر قبل

  😍edmiy lechayna enjiy 10.000 sheya ayniy eyayow algezam defaroch

 • Liya H/Gebrel
  Liya H/Gebrel 3 أشهر قبل

  ይልመድባቹ እንደዚ የኑሮን ሁኔታ ስታሳዩን ራሳችንን ለማዘጋጀት ይረዳናል፡ እናመሰግናለን።

 • ዪዲት ከ ናዝሬት
  ዪዲት ከ ናዝሬት 3 أشهر قبل

  ቡና 😘😘😘

 • ዪዲት ከ ናዝሬት
  ዪዲት ከ ናዝሬት 3 أشهر قبل

  በጣም አሪፍ ነው