የቤተሰብ ጨዋታ ምዕራፍ 7 ክፍል 4

مشاركة
تضمين
 • تم نشره في 2018/12/ 4
 • የቤተሰብ ጨዋታ ምዕራፍ 7 ክፍል 4
  arclip.net/video/TJNatWrOlsE/فيديو.html
 • ترفيهترفيه

تعليقات • 387

 • Abraham Nguse
  Abraham Nguse أشهر قبل

  welcome naxi shkor thanks so much

 • z z
  z z أشهر قبل

  ትክክል ፈረንሳይ ሰፈር ያርቲስት መኖሪያ አትመስልም ግን እወዳታለሁ ሸገር አድስ አበባ ውስጤ ናት

 • kiyaa jimma
  kiyaa jimma 2 أشهر قبل

  Yene saqita siwodik

 • Qeerroo power
  Qeerroo power 5 أشهر قبل +1

  Isatin mktal nbr

 • Jemale Hassen
  Jemale Hassen 5 أشهر قبل

  ኢሄ ጨዋታ ግን ፌር አደለም 57 58 ሠዎች አያቁትም እየተባለ የፈለገውን ያሣልፋል የፈለገውን ይጥላል ጥያቄዎች ፌር አደሉም ለአንዱ በጣም ቀላል ለሌላ ከባድ ሚዛናዊ አደለም ብዙ ግዜ ሥመለከት በሀቅ ቢፈረድ እሥካሁን መኪናውም ቤቱም ወፍ አይኖርም ተመልካች ሥላላቹ ፌር አርጉት

 • احمد الله عكرام محمدة

  ماشء الله
  ماشء الله
  ውበት ሲለካ በሂጃብ ለካ

 • Mela Soul
  Mela Soul 5 أشهر قبل

  27.56 ende documents beloal ere lash bel lenegeru ashenefewal tata yelewm.

 • LAg ha Haaa
  LAg ha Haaa 5 أشهر قبل

  Nestiye Fqr yante program eko ke tmhrt bate belay new endante hulum bihon

 • ወሎ መጀን
  ወሎ መጀን 5 أشهر قبل +1

  ሙስሊሞቹ እደት ነው የሚያምሩት በፈጣሪ

 • Jenan Gebriel
  Jenan Gebriel 5 أشهر قبل

  በጣም ያሳዝናል ወጣቱ ተምሮ ስራ ማጣቱ

 • Orthodoxs New eminete yedigil mariyam Lij

  All Ethiopia selam new

 • yeshi weloyewu
  yeshi weloyewu 5 أشهر قبل

  እነ ሉቤ ለምን ወደቁ

 • Zeyba Worku
  Zeyba Worku 5 أشهر قبل

  አቤት ቁመትህ አንተ ልጅ

 • walday tean
  walday tean 5 أشهر قبل +1

  Feseh endayameltk netsanet

 • yethiopia siltan yedula kibibilosh honual

  netsiye betun lene sitegnina kesidet gelagilgn♡♡♡♡

 • Omer Mohamednur
  Omer Mohamednur 5 أشهر قبل

  Wowowww

 • ሰሚራ ውቧ
  ሰሚራ ውቧ 5 أشهر قبل +1

  ሁላቹም፡ትመረቃላቹ ዝነኛ ታዋቂ ስራ ትሆናላቹ ዲግሪውን ይዞ የመጣ የትም፡ውሎ አምሽቶ ወደ ቤቱ መግባት ይችላል ምክንያቱም ስራ የለውማ
  ይሄ ነው ትምርት አያቹ ተምሬ ያረብ አሀር ሽንት ቤት አጣቢ ሆኛለሁ አያሳዝንም እናት አባቴ ደክመው እየተራቡ አስተምረውኝ

 • Alem Seid
  Alem Seid 5 أشهر قبل

  አይ ነጺ ምናለ ለኔ ብትሸልመኝ ቤት እገዛለሁ ብየ ነበር እሰው አገር የገባሁት እሄውልህ ጠብ ሲል ስደፍን እዚሁ ቀርሁልህ

 • matiyos Adana
  matiyos Adana 5 أشهر قبل

  ጨዋታ ግን ጡሪ ነው ነጸነት ትቼኪለል

 • ethio snacks entertainment
  ethio snacks entertainment 5 أشهر قبل

  The rothschilds rich people in the world ruling everything u know about war , education, health, finances, everything controlled by them but 5% of world population notices about it netsanet the guy was really right

 • djdjdjdj djdjddj
  djdjdjdj djdjddj 5 أشهر قبل

  ግን ለምንድነዉ ቲሳቱ. የተሳሰተዉን የሚያዪት

 • Semira Ali
  Semira Ali 5 أشهر قبل

  የሉቤ ቤተሰብ ሰወ ሰው ነው ማሻአላህ

 • Av Vg
  Av Vg 5 أشهر قبل

  አሊሀምድሊለህ ለምነ አትሉም

 • Zainab Zainab
  Zainab Zainab 5 أشهر قبل

  ፈረሳይ ለጋሲዩን ሰፈሬ

 • zuzu Bintislam
  zuzu Bintislam 5 أشهر قبل

  Hejabechen webatachen allah aldennali esllem abayaw siyameer

 • hababa hababa
  hababa hababa 5 أشهر قبل

  በጣምአድናቂነኝአቶነጻነትወርቅነህ

 • ኢያሱስ ያአላህ ባሪያ ነው ፡፡ ኢያሱስ ያአላህ ባሪያ ነው ፡፡

  ሁለችሁም ትማጠላችሁ ዝነኛ ሀብተም የቤተ ሰብ ጨዋተም ተከፈይ ምትሆነላችሁ ምክንየቱ ሽልማቱ መኪነ ነው ሀሀሀሀሀ

 • Maryam Seid
  Maryam Seid 5 أشهر قبل +1

  ሙሥሊምሤቶችአላህንፍሩ፣ምድነውቻቢሥቲክምትለቀለቁትአላህእዳያይሥጠን

 • ነቢየ የወሎዋ ቀበጥ የኡስታዞቸ አድናቂ ነኝ

  ክክክክክክ ዘና አረከኝ

 • አፀደ የለሚ ልጅ
  አፀደ የለሚ ልጅ 5 أشهر قبل

  አንተስ ነፃ ምን ይደረሰሀል😜 ላንቃህን አደረቀህ

 • ልኑር በትዝታህ
  ልኑር በትዝታህ 5 أشهر قبل +1

  ሳባ ነኝ የጉራጌዋ እስኪ ንገሪልኝ ይቺ እራስ ወዳድ እንደዝች አይነት እራስ ወዳዶች እኮ ነው ከሌሎች ተግባብቶ መኖር አቅቶአቸው አገራችንን እሚበጠብጡት

 • ከታገሱት ሁሉም ያልፋል

  ነፂ ሙሽራ መስለካል

 • Zeidamashallh Swet
  Zeidamashallh Swet 5 أشهر قبل

  አላህ ጥሩ.የሆነ.ሥራ.ይሥጣችሁ

 • Ab Melise
  Ab Melise 5 أشهر قبل

  Ufffffff hagere men yeshalshal ayezogn wendemoch fetari yerdach enen snte amet leftachu lefatachu yemlket

 • hiwo hiwot
  hiwo hiwot 5 أشهر قبل

  hi netsish

 • Zeidamashallh Swet
  Zeidamashallh Swet 5 أشهر قبل

  Wellcame

 • ሪማስ ነኝ ልጅዋንና እናትዋን ናፋቂ

  ኢስላም የውበት ነው የትም ቦታ ላይ ሽፍን ነው አልሀምዱሊላ

 • Ke And Allah besteker Lala Amelak yelem

  Wow ye lubi batesboch ye silta konjowoch 😍😍

 • ኢቅራ አንብብ
  ኢቅራ አንብብ 5 أشهر قبل +2

  አቤት የሙስሊሞች ሂጃብ ውበት ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ

 • Qf ጀዛክአላህኸይር
  Qf ጀዛክአላህኸይር 5 أشهر قبل

  ማሻላ

 • خالد القحطاني
  خالد القحطاني 5 أشهر قبل

  ወይ ነፂ ሲከፋኝ ሁሌ አይካለሁ ታስረሳኛለህ በጣም የኔ ፍልቅልቅ

 • Amina A
  Amina A 5 أشهر قبل

  ውውውውውስውድህ

 • San Fekede
  San Fekede 5 أشهر قبل

  ሠላማቹ ይብዛ ነጺዬ

 • Toyba Oumer
  Toyba Oumer 5 أشهر قبل

  የሉቤ ቤተሰቦች እንደት እንደሚያሩ ያአላህ አላህ ይጨምርላቸው

 • Toyba Oumer
  Toyba Oumer 5 أشهر قبل

  ነፂ ግን ጥያቄውን። በተወዳዳሪ ምርጫ አድርገው ጥያቄ አንድ ሁለት ብለህ

 • maeda habib
  maeda habib 5 أشهر قبل +1

  ምን አለ አልሀምዱሊላህ ብትሉ

 • ከሪማ እናቷን አፍቃሪ

  አሙስሊሞች ውበት ማሽ አላህ

 • እፀህይወት አለሙ Ebabu

  አንድ ወር ቀረኝ ከነፂ ጋር ልንገናኝ

 • ሀሲነት ሙሀመድ
  ሀሲነት ሙሀመድ 5 أشهر قبل

  ሽቃሊትየ ሁላቹህም ትመጣላቹህ ሰባት ጊዜ በተከታታይ ካሸነፍቹህ ትሸለማላቹህ ሽልማቱ ዋይፍይ

  • ሀሲነት ሙሀመድ
   ሀሲነት ሙሀመድ 5 أشهر قبل

   +Zeidamashallh Swet አወ ነይ ተደመሬ ግን መዳም ካየችሽ ወደ መቀነስ ስሌት ነው ምትግቢ

  • Zeidamashallh Swet
   Zeidamashallh Swet 5 أشهر قبل

   ክክክክ የአርብ አገር ነጽ wife now

 • Ahmed Ahmed
  Ahmed Ahmed 5 أشهر قبل

  ስታምሩ ሂጃባችሁ

 • የአማራዋ ሽቅርቅር
  የአማራዋ ሽቅርቅር 5 أشهر قبل +1

  😍❤

 • ስለሁሉም ነገር አልሀምድሊላህ ወሎየዋ ነኝ

  ወይኔ ሁለተኛው ልጅ አላህ ይጨምርልህ

 • حبشيه وافتخر
  حبشيه وافتخر 5 أشهر قبل +2

  ወይኔ ሁለተኛው ልጅ አስተሳሠበ ሠናይ ነህ አላህ የልብህን መሻት ሁሉ ይፈፅምልክ

 • anis osmmm
  anis osmmm 5 أشهر قبل

  Ok 👌

 • Bekele Kasahun
  Bekele Kasahun 5 أشهر قبل +1

  ቆይ ግን ላስተዋለው ምልክት ላይ በዳር ያላውን አረንጓዴ ለባሽ ተክለውት ነው😏😏😏 ተጠንቀቅ የተባለ እኮ ነው የሚመስለው

 • cool boy
  cool boy 5 أشهر قبل

  Yehe programema yhone chger alebet melsoche eyetenkeru yememtubet lalemestet tish

 • cool boy
  cool boy 5 أشهر قبل

  Pls Who's invited to me part 2?

 • neima nassir
  neima nassir 5 أشهر قبل

  Sefe is so kind person

 • ÅBĎU Tube
  ÅBĎU Tube 5 أشهر قبل

  adisaba weste yamtara safer finfina hhhhhhh

 • joaci joaci
  joaci joaci 5 أشهر قبل

  anet naxenet rasehen betmelso yekelale yengrkachom ende honek takale

 • Rabia Seid
  Rabia Seid 5 أشهر قبل +1

  ከ 1᎗ 5 ሰንማር 115 ነበርን በአንድ ክፍል

 • ጦይባነኚ የአላህ ባሪያ

  ማቃጠል ነበር

 • ሂወት ፈተና ናት
  ሂወት ፈተና ናት 5 أشهر قبل

  ነጺ የሳቅ ምጭ

 • Sewval Jemnal
  Sewval Jemnal 5 أشهر قبل

  ዋውውው

 • እናቴ ውስጤ ነች
  እናቴ ውስጤ ነች 5 أشهر قبل +35

  ስራ ላጣ ሥራ
  ትዳር ለሚሻ ትዳር
  ለተራበ ምግብ
  ለታመሙ ፈውሥ
  ለታሠሩ ምህረት
  እኛም ከሥደት በቃ ይበለን
  ቸሩ መድሃኒያለም አሜን ፫

 • سبرينا سيد
  سبرينا سيد 5 أشهر قبل +1

  እኔ ስማር በ1 ከረፍል 103 ተማሪ ነበር
  ሆ 30 ድስ ሲል

 • አለሀምዱሊላ ሠላም ለአገራችን

  ሰይፈ አላህ ይጨምርልህ መሽአላ

 • አንዋር አንዋር
  አንዋር አንዋር 5 أشهر قبل +25

  ሂጃብ ለባሽ ሴት ውስጤ ናቸው

  • አንዋር አንዋር
   አንዋር አንዋር 5 أشهر قبل

   +Aa Aa ምን ለማለት እንደፈለክ አልገባኝም

  • Aa Aa
   Aa Aa 5 أشهر قبل

   እኘ ሳኡዲ 25 አመት ለወንድም ለእህት ለዘመድ የለደረነወ ሰራ ፈጥረናል አሁን ያሎበት ባለትዳር የልጆቸአባት ሁኙዋል አሁን ግን እኘ ደከምኩ ባልኩኝ ጥላቻ አላቸወ አለ

 • Judi አህሊ
  Judi አህሊ 5 أشهر قبل +5

  ይህ የኔ ቻናል ነው ሁላቹም ትመጡና ፕሩፋይሌን ትነካላቹ ከዛ ሰብስክራይብ ታደርጋላቹ ሽልማቱ ቪዲዩዬን ማየት ነው😊

 • ethio love rabi Rrs
  ethio love rabi Rrs 5 أشهر قبل

  ቆየሁ ካየሁ እስኪ ደሞ ዛሬ ልሹፈው

 • ksab mas iye ab sdet knebr
  ksab mas iye ab sdet knebr 5 أشهر قبل

  I am from eritrea so natsnet werkne በጣም በጣም ጎበዝ ኣርቲስት ነው so i miss you bro

 • bint Muslim
  bint Muslim 5 أشهر قبل

  Mash Allah tamrallachu

 • Hana Hana Hana Hana
  Hana Hana Hana Hana 5 أشهر قبل

  neti yesak minich eko neh minim bikefa pirogramh sitay yasikal

 • RAYA Youtube
  RAYA Youtube 5 أشهر قبل

  በርቱ

 • ሉሲ አፋር
  ሉሲ አፋር 5 أشهر قبل

  well

 • ዲያስፖራ ኢትዮጵያ
  ዲያስፖራ ኢትዮጵያ 5 أشهر قبل +2

  ልጆችን ማስተማር በጣም ወሳኝ ነው በተለይ ኢትዮጵያ አንደ ኢትዮጵያ አንድትቀጥል ህጻናት ላይ ብዙ መስራት ኣለበት ግብረገብነት ፣ደግነት፣ ርህራሄ ፣ ሰላም ፣ፍቅር፣ን በደንብ መማር ኣለባቸው ኣሁን ላለንበት ትልቁ ችግር ያሁኑ ትውልድ በድንብ ታንጾ ስላልስተማረ ነው
  የ27 ኣመት ትልቁ ክስረታችን ትውልድን በኣግባቡ ለሃገር ባለመቅረጻችን ነው ይህ የምታዩት ችግር የክስረታችን ምልክት ነው

 • Elsa Gobeze
  Elsa Gobeze 5 أشهر قبل

  Yimechk abo wosete azino neber

 • Ahimedin Keru
  Ahimedin Keru 5 أشهر قبل +1

  Masha allah

 • ኢስላም ነው ሂወቴ hadi

  ነፂ የትምህርት ቤቱን አስታወስከኝ ልጅነት ደስ ይል ነበር

 • ስደተኛነኝ ተስፋያደከመኝ

  ነፂየ የኔፓናዶል

 • እኔስ የአማላጅቷ የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ

  ውጤታቸው እኩል ነው እኮ በስህተት ለነፍሬህይወት ቤተሰብ ሁለት ነጥብ ተጨምሯል እረ በደንብ እዮት

  • Sida Love
   Sida Love 5 أشهر قبل

   አይ ዛሬ ብቻ አይደለም እኔ ከሁለትም ሶት ግዜ አይቻለው ስህተት እዴውም መሰበቻውን ከታየው ውስጥ በተከታታይ ስህተት አለ እደዛሬው

 • Ethiopian food
  Ethiopian food 5 أشهر قبل +1

  ሰብስክራይብ አርጉኝ እኔም እገጫችሆለሁ

 • ምኞት ሁሉ በሱ ነዉ እንግዳ

  ነፂ ማኛ

 • የሸዋ አማራ ነኝ ማንነት የራስ ነው

  ወይ አምላኬ ልጆቹ ተመርቀው ተመርቀው ሲያሳዝኑ ስራ ማጣት ከባድ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ

 • Genet Abate
  Genet Abate 5 أشهر قبل

  arif new

 • በሃፍታ በሃፍታ
  በሃፍታ በሃፍታ 5 أشهر قبل

  ሰላማቹህ ይብዛ

 • shemima pro
  shemima pro 5 أشهر قبل +5

  ስታምሩ ባለ ሂጃቦች

 • Fatma Adem
  Fatma Adem 5 أشهر قبل

  ይመቻችሁ

 • Yeshi Belayenh
  Yeshi Belayenh 5 أشهر قبل

  Edemekene yarezemew betame teru hasabe Egizeabehar yasakalek yelebeken hasabe

 • Fana Japora
  Fana Japora 5 أشهر قبل

  Netsu magna

 • Mikam Firdos
  Mikam Firdos 5 أشهر قبل

  ጃፓን , ፈረሳይ ,ሯንዳ ,ሜክሲኮ ,እነዚህን ሀገራቶች ለመጎብኘት የምትፈልጉ ወደ አድስ አበባ እድትሄዱ ተጋብዛችሗል 😂

  • Siti Siti1234
   Siti Siti1234 5 أشهر قبل

   ሉቢዎች አደብ አለቹሁ

 • bint islam
  bint islam 5 أشهر قبل +6

  ሚስኪን ስራ አጥ ሲል አሳዘነኝ አላህ ይርዳቹ

 • Jemal Maruf
  Jemal Maruf 5 أشهر قبل

  Mashallh

 • ኢማን አንዋር
  ኢማን አንዋር 5 أشهر قبل +67

  አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሙሥሊም እህቶቸ እንደምን አላችሁልኝ ለአላህ ብየ እወዳችኋለው እና ከሙሊም ጋር ሠላምታ ሥታቀርቡ አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ብላችሁ 30 ሀሠና ከአላህ ተቀብላችሁ ለዛ ሠውም ከ10 እሥከ 30 ሀሠና አሥገኙ እንደ ካፊር ሀይ አትበሉ ደና ም አትበሉ አልሀምዱሊላህ በሉ አካል የሌላቸውም አሉና የበታቻችሁን በማየት ሁሌ አላህን አመሥግኑት❤❤❤❤❤ መአሠላመ ውድ እህቶቸ

  • ኩንፈየኩን.አበቃ። Dhe
   ኩንፈየኩን.አበቃ። Dhe 5 أشهر قبل

   ወአለይከም.አሰላም.ወረህመቱ ላሁ.ወበረካቱ

  • hayat jemal hayat jemal
   hayat jemal hayat jemal 5 أشهر قبل

   Wealeykum selam werahmetullahi weberekathu jezaki allah kheyiren wudiwa

  • رقية ስደተኛዋ
   رقية ስደተኛዋ 5 أشهر قبل

   +ራቢ ዳውድ አላዋቂይቱ አንችነሺ ከታወቀሺ

  • Orthodoxs New eminete yedigil mariyam Lij
   Orthodoxs New eminete yedigil mariyam Lij 5 أشهر قبل

   Ebakachuh ye oritodokis legoche leahozabochi melise atesitachew kerisitos fekirin new yasitemaren. Ekan enes sega lebashoche Allah tebiyewi ekan Sedibina gediya yewedal

  • Orthodoxs New eminete yedigil mariyam Lij
   Orthodoxs New eminete yedigil mariyam Lij 5 أشهر قبل

   +ሙስሊም ነኝ አላሀመዱሊላህ eysus kirisitos Ena amilaki negn yalebet bota new yalishew. Segemer kedada wesitazochi yalutin semiteshe new egn adim Ken metihef kedus geliteshi ayeteshe atakim. Ye yehans wengal meraf 13 ke kekutir 13 gemireh abebe libi kaleshe. Ekanis ye oritodokis metihefi kedusi geliteshi letanebe kerito yachinim ye Allah tereti tereti bekitu abibeshew atakem

 • Fozia mohammed
  Fozia mohammed 5 أشهر قبل +2

  ኧረ ማይኩን እረዘም እዲል አድርጉት ልጁ አቀርቅሮ ሞተ እኮ ሆ

  • abdula abdul
   abdula abdul 5 أشهر قبل

   অঐঅঙ।ঙঁওঝণ।রফ,এআআইউউউউউফফফউইঅইঅঁঁণইইইউউফফফয়য়ঊআইঅউইয়উফয়খ

  • abdula abdul
   abdula abdul 5 أشهر قبل

   ঊঐঅঅঁ উণঁঐঝঝরজঝঁণ,আ,,,উ।।ণণউণউউউফফইফ।ফঙউফফইউফফয়য়ঘঘধধধধধঘয়য়ফভউফঘঘঙফফফ

  • Fozia mohammed
   Fozia mohammed 5 أشهر قبل

   +Sida Love ኢ ወላ ሲያሳዝን ምስኪነ

  • Sida Love
   Sida Love 5 أشهر قبل

   ክክክክክክክ ይህን ግዜ ለመቼ አልቆልን ወትቼ እያለ ነው ምልክቱም ላይ ፈርቷል ሚስኪን

 • sumya yallah bariyaneg
  sumya yallah bariyaneg 5 أشهر قبل +10

  እኮን ሰላም መጣህ ነፂ ኢስላምነው ሂወቴ ሂጃብ ነው ውበቴ ማሻአላህ ብየ አለሁ በጣም ታምራላችሁ

 • ኢትዮጲያ አድነት ሰላም ይሁን mereme habesheawet

  አይ ተምሮ ሰራ ማጣት በጣም ይከብዳል ይህንኑ ፈረቸ በመዳም ቤት ልጂነቴ አልፎ አሮጊት ልባል ነው

 • ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራው

  ነፂ እንኳን ደህና መጣክልን

 • hayat mohammed
  hayat mohammed 5 أشهر قبل +3

  Mashallah tamralchu muslimochu