Ethiopia: ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና | Zehabesha Daily News

مشاركة
تضمين

تعليقات • 423

 • Zehabesha Official
  Zehabesha Official  6 أيام قبل +276

  በሃገር ቤት ኢንተርኔት ለአራት ሰአታት ተቋርጦ ስለነበርና የዕለቱ ዜና ከዚያው ስለተላለፈ ነው የዘገየነው:: ይቅርታ:: ይቅርታ ማድረጋችሁን በላይክ ግለጹልን::

 • Koo Moo
  Koo Moo 4 أيام قبل

  ለጣም ያሳዝናል የሰዉን ኩላሊት መብላት ጀመሩ እንዲ?
  አቤቱ ፈጣሪ ምህረትህን ኧዉርድልን በቃ በለን።

 • Gh Gh
  Gh Gh 4 أيام قبل

  ቤቲ የምትባል ሰጋቱራ

 • Ethiopia My name is
  Ethiopia My name is 4 أيام قبل +1

  ቤቲ ጀግናነች በጣም ነውማደንቃት መጠየቅ ያለባትን ጠይቃለች ተገቢውን መልስ የመልስጠት የሰውዬውድርሻነው

 • Makdas Mkdas
  Makdas Mkdas 5 أيام قبل

  ዘሀበሻ አይታሽም በርታ

 • ፈትለ ወርቅ ፈትለውርቅ

  እናመሠግናለን አቀኛ ፔጂ ነው

 • Halen yameral Abera
  Halen yameral Abera 5 أيام قبل

  ወይ ጉድ ዘድእሮ ሞች እንጂ ገዳይ አይታወቀም

 • fanu buna
  fanu buna 5 أيام قبل

  እኔ ምለው
  ምናልባት ለማውረድ ያሠባችሁት የመከላከያ መሪ ይኖር ይሆን ?
  ድራማችሁ እኮ ተባኖበታል

 • Amity wariyo abdo
  Amity wariyo abdo 5 أيام قبل

  Ware bicha

 • Halen yameral Abera
  Halen yameral Abera 5 أيام قبل

  ዘአበሻ ስወዳችእሁ እውነተኛ መረጃ ሰጪ ነው

 • abera kumbi
  abera kumbi 5 أيام قبل

  D/r pm Abiyi Ahimed evry problem over come by love,but some anti our country propagandist media announce empty news about the D/rpm Abiyi Ahimed is not acceptable for ever!!!!

 • hussain zara
  hussain zara 5 أيام قبل

  Egzio meharene kirstos nebes yimar

 • hussain zara
  hussain zara 5 أيام قبل

  Kkkkkkkkk echi zeregna siltan binoregne betefe eyalku neber mabarat beti mitebal leba polisum wetaderum leba

 • Kedir Jamal
  Kedir Jamal 5 أيام قبل +1

  Dawed.ebsa.is..eritriya

 • Kedir Jamal
  Kedir Jamal 5 أيام قبل

  He.is.eritria

 • qatat doha
  qatat doha 5 أيام قبل

  The habesh ewntenga merja new meyakerbew teketatlute

 • Shumeye Tessema
  Shumeye Tessema 5 أيام قبل

  የዶ/ር አብይ መንግስት ምን ማድረግ ነበረበት?አንዳንድ ሰዎች የሰላ ትችት ያቀርባሉ- ጉዳዩን በተመለከት፡፡ የታጠቀ 200 ልዩ ኃይል ወደ ቤተ መንግሥት ከጅምሩ ሲያቀና ወታደራዊ ኢንተለጀንስ ይሁን የሀገር ዉስጥ ደህንነትና የጸጥታ ኃይል እንዴት ጉዳዩን አስቀድሞ ማወቅና ጉዳዩን አስቀድሞ በሰላማዊ መንገድ መቆጣጠር አልቻለም ተብሎ ጥያቄ ማንሳት ይቻል ይሆናል፡፡ ያም ሆኖ ግን፣ መንግስት ጉዳዩን የያዘበት መንገድ ልዩ ጥበብና ማስተዋል የነበረበትና፣ ንጉሱ ሰለሞን (የዳዊት ልጅ) ከእግዚአብሄር ጥበብ ተሰጥቷታል ተብሎ ማረጋገጫ የተገኘበትን አጋጣሚ የሚያስታዉስ ሆኖ አግኝቼዋልሁ- የሁለቱ እናቶች የኔ ልጅ ነዉ ብለዉ በመከራከራቸዉ ለንጉሱ የቀረበ ጉዳይ (ይህ ከመነሳዉ ወቅታዊ ጉዳይ ቀጥታ ግንኙነት እንደሌለዉ ልብ ብያለሁ)፡፡ ከ 200 ልዩ ኃይል ጋር በኃይል ትጥቅ ማስፈታትና ማንበርከክ ቢፈለግ ይቻል ነበር (The gov’t military power could have overpowered the 200 in no time) ፣ ግና ዉጤቱ ለዉጡን የሚያንገዳግድ እና የሚጠበቁ የለዉጥ ዉጤቶችን እንዲዘገዩ ማድረጉ አይቀሬ ነበር፡፡ ከሁሉም፣ የብዙ ዜጎች ሕይወት የሚቀጠፍበት እና ምድሪቱ በዜጎችዋ ደም የምትጨማለቅበት መጥፎ አጋጣሚ ነዉ እንዲቀር (avoid)የተደረገዉ:: በሰላማዊ መንገድ ጉዳዩን ጠ/ሚኒስትራችን የተቆጣጠሩበት መንገድ (ምንም እንኳን እራሳቸዉንም ማለትም ጠ/ሚኒስትሩን ለአደጋ ያጋለጡ ቢሆንም) ምን ያህል ለሰላም ዋጋ ለመክፈል የተዘጋጁ መሆናቸዉን ያስመሰከረ አጋጣሚ ጭምር ነዉ፣ አጋጣሚዉ፡፡ ይህን ያልተለመደ (unprecedented) የታጠቁ ኃይሎች ወደ ቤተ መንግስት ማቅናት የፈጠረዉ ስጋትና አደጋ- የወታደሮቹ አካሄድ በማንኛዉም ሚዛን ልክ አለመሆኑን ማንም የማይክደዉና ሊደገም እንደማይገባ ጥንቃቄ መንግስት እንዲወስድ የሚያስገድድ አስተማሪ የሚሆን መጥፎ ድርጊት እንደሆነ ማንም አሌ የማይለዉ ነዉ ብዬ አስባለሁ፡፡ ሆኖም ግን፣ ጠ/ሚኒስትራችን እንዳሉት በወታደራዊ ቅጣትና የደመወዝ ጥያቄን ለመፍታት ጊዜዉ አይደለም ከማለት ዉጪ፣ 200 ወታደሮችን በህግ ጥበቃ ሥር ማቆየት እንኳን አለመሞከሩ ፣ በእዉነት መሪያችንን አሁንም ደግሜ የማደንቅበት ዕድል ሰጥቶኝል፡፡ አንባቢን አንድ ነገር ማስታወስ እሻለሁ፣ በቀድሞ ጠ/ሚኒስሮች (ሁለቱም) ሀገራችን እየተመራች ሳለ የተፈጠረ ነገር ቢሆን ምን ሊከሰት ይችል እንደነበር ለመገመት ሞክራችኋልን፡፡ በተለያዩ የጎረቤት ሀገራት ሰላም ለማስከበር ተሰማርተዉ የነበሩ የሰራዊቱ አባለት ፣ ማግኘት የሚገባቸዉን ጥቅም አላገኘንም አለቆቻችን በልተዉታል ብለዉ በማንጎራጎራቸዉ ብቻ ለረጅም ጊዜ ታስረዉ እንደነበርና በዚህ የለዉጥ መንግስት መፈታታቸዉ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነዉ፡፡ የተለያየ ብሶት ያለበት የህብረተሰብ ክፍል (ወታደሩን ጨምሮ) በአንድም በሌላም መንገድ ጥያቂቸዉን ለማቅረብ እነርሱ ምቹ ባሉበት መንገድ( ህጋዊ እንኳን ባይሆን) ለማቅረብ ሲጥሩ፣ መንግሥት በኃይል እርምጃ ጉዳዩን መቆጣጠር አለበት ብሎ ትችት መስጠት አንድም የጉዳዩን ክብደት መመዘን ካለመቻል ወይም ለዉጡ እንዲደነቃቀፍ ሆን ብለዉ የጦርነት ነጋሪት ለማስጎሰም የሚሹ አካላት ጥማት ይመስለኛል፡፡

 • Seid Love
  Seid Love 5 أيام قبل

  Z habesha westi nachihu

 • Aster Getaneh
  Aster Getaneh 5 أيام قبل

  የኢትዮጵያ ምነው እደወጣ መቅረት አበዛ ዜጋሽ

 • Shumeye Tessema
  Shumeye Tessema 5 أيام قبل

  የዶ/ር አብይ መንግስት ምን ማድረግ ነበረበት?አንዳንድ ሰዎች የሰላ ትችት ያቀርባሉ- ጉዳዩን በተመለከት፡፡ የታጠቀ 200 ልዩ ኃይል ወደ ቤተ መንግሥት ከጅምሩ ሲያቀና ወታደራዊ ኢንተለጀንስ ይሁን የሀገር ዉስጥ ደህንነትና የጸጥታ ኃይል እንዴት ጉዳዩን አስቀድሞ ማወቅና ጉዳዩን አስቀድሞ በሰላማዊ መንገድ መቆጣጠር አልቻለም ተብሎ ጥያቄ ማንሳት ይቻል ይሆናል፡፡ ያም ሆኖ ግን፣ መንግስት ጉዳዩን የያዘበት መንገድ ልዩ ጥበብና ማስተዋል የነበረበትና፣ ንጉሱ ሰለሞን (የዳዊት ልጅ) ከእግዚአብሄር ጥበብ ተሰጥቷታል ተብሎ ማረጋገጫ የተገኘበትን አጋጣሚ የሚያስታዉስ ሆኖ አግኝቼዋልሁ- የሁለቱ እናቶች የኔ ልጅ ነዉ ብለዉ በመከራከራቸዉ ለንጉሱ የቀረበ ጉዳይ (ይህ ከመነሳዉ ወቅታዊ ጉዳይ ቀጥታ ግንኙነት እንደሌለዉ ልብ ብያለሁ)፡፡ ከ 200 ልዩ ኃይል ጋር በኃይል ትጥቅ ማስፈታትና ማንበርከክ ቢፈለግ ይቻል ነበር (The gov’t military power could have overpowered the 200 in no time) ፣ ግና ዉጤቱ ለዉጡን የሚያንገዳግድ እና የሚጠበቁ የለዉጥ ዉጤቶችን እንዲዘገዩ ማድረጉ አይቀሬ ነበር፡፡ ከሁሉም፣ የብዙ ዜጎች ሕይወት የሚቀጠፍበት እና ምድሪቱ በዜጎችዋ ደም የምትጨማለቅበት መጥፎ አጋጣሚ ነዉ እንዲቀር (avoid)የተደረገዉ:: በሰላማዊ መንገድ ጉዳዩን ጠ/ሚኒስትራችን የተቆጣጠሩበት መንገድ (ምንም እንኳን እራሳቸዉንም ማለትም ጠ/ሚኒስትሩን ለአደጋ ያጋለጡ ቢሆንም) ምን ያህል ለሰላም ዋጋ ለመክፈል የተዘጋጁ መሆናቸዉን ያስመሰከረ አጋጣሚ ጭምር ነዉ፣ አጋጣሚዉ፡፡ ይህን ያልተለመደ (unprecedented) የታጠቁ ኃይሎች ወደ ቤተ መንግስት ማቅናት የፈጠረዉ ስጋትና አደጋ- የወታደሮቹ አካሄድ በማንኛዉም ሚዛን ልክ አለመሆኑን ማንም የማይክደዉና ሊደገም እንደማይገባ ጥንቃቄ መንግስት እንዲወስድ የሚያስገድድ አስተማሪ የሚሆን መጥፎ ድርጊት እንደሆነ ማንም አሌ የማይለዉ ነዉ ብዬ አስባለሁ፡፡ ሆኖም ግን፣ ጠ/ሚኒስትራችን እንዳሉት በወታደራዊ ቅጣትና የደመወዝ ጥያቄን ለመፍታት ጊዜዉ አይደለም ከማለት ዉጪ፣ 200 ወታደሮችን በህግ ጥበቃ ሥር ማቆየት እንኳን አለመሞከሩ ፣ በእዉነት መሪያችንን አሁንም ደግሜ የማደንቅበት ዕድል ሰጥቶኝል፡፡ አንባቢን አንድ ነገር ማስታወስ እሻለሁ፣ በቀድሞ ጠ/ሚኒስሮች (ሁለቱም) ሀገራችን እየተመራች ሳለ የተፈጠረ ነገር ቢሆን ምን ሊከሰት ይችል እንደነበር ለመገመት ሞክራችኋልን፡፡ በተለያዩ የጎረቤት ሀገራት ሰላም ለማስከበር ተሰማርተዉ የነበሩ የሰራዊቱ አባለት ፣ ማግኘት የሚገባቸዉን ጥቅም አላገኘንም አለቆቻችን በልተዉታል ብለዉ በማንጎራጎራቸዉ ብቻ ለረጅም ጊዜ ታስረዉ እንደነበርና በዚህ የለዉጥ መንግስት መፈታታቸዉ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነዉ፡፡ የተለያየ ብሶት ያለበት የህብረተሰብ ክፍል (ወታደሩን ጨምሮ) በአንድም በሌላም መንገድ ጥያቂቸዉን ለማቅረብ እነርሱ ምቹ ባሉበት መንገድ( ህጋዊ እንኳን ባይሆን) ለማቅረብ ሲጥሩ፣ መንግሥት በኃይል እርምጃ ጉዳዩን መቆጣጠር አለበት ብሎ ትችት መስጠት አንድም የጉዳዩን ክብደት መመዘን ካለመቻል ወይም ለዉጡ እንዲደነቃቀፍ ሆን ብለዉ የጦርነት ነጋሪት ለማስጎሰም የሚሹ አካላት ጥማት ይመስለኛል፡፡

 • tg ke gondre
  tg ke gondre 5 أيام قبل

  እናመሰግናለን ዘ ሀበሻ

 • Aklilu Bashe
  Aklilu Bashe 5 أيام قبل

  አብይ አማካሪ ያለው አልመሰለኝም ኦነግ መግባት የሌለበት ቡድን ነው ።

 • yetem yonase
  yetem yonase 5 أيام قبل

  ጥሩ ነው ግን ደግሞ እንኳን ቤተ-መንግስት አንዳንድ ቦታ እንኳን ቀጠሮ ተይዞ ነው ዝም ብሎ አይደለም ህብረተሰቡም እነሱ ለጥያቄ እንደመጡ አያቅም ህዝቡም ሆነ መንግስት ያላሰበው ነገር ስለሆነ በአግባቡ በቀጠሮ ቢሆን ጥሩ ነው ጥያቄያቸውም ግድ ነው ጥያቄያቸውም መልስ እንደሚያገኝ ነው ግን ደግሞ ጠ/ሚኒስተር አብያችንም
  አሁንም አጠገብክ ያሉትን መርምር

 • sidetegna negn amelka hoy tabekegn

  betty marr barichi ke gonish nen

 • Kuw Ait
  Kuw Ait 6 أيام قبل

  ዘ ሀበሻ ውስጤ ናችሁ በርቱ

 • Mar Mar Nasser
  Mar Mar Nasser 6 أيام قبل

  Abey nafkowachew new

 • Menbere Asserese
  Menbere Asserese 6 أيام قبل +2

  Thanks ሄኖክ ምርጥ

 • Zabiba Zinat
  Zabiba Zinat 6 أيام قبل

  የኛጀግና በጣም ነውደስእምትሉት ያረብ ችግራቸውን ፍታላቸው ያረብ

 • Sara Sara
  Sara Sara 6 أيام قبل

  ዘሀበሻ ውስጤ ነው

 • Nunu Geb
  Nunu Geb 6 أيام قبل

  akerarebihin endet endemiwodew.

 • Martha Abebe
  Martha Abebe 6 أيام قبل

  ይሄ ሁሉ ትርምስ ከሚፈጠር ወታደሮቹ በትላልቁ የተጻፈ በእንጨት የተያያዘ ጽሑፍ (ቅስት) ይዘው ቢመጡ በቀላሉ ጥያቄያቸው ይታወቅ ነበር፤

 • Gerry Gerry
  Gerry Gerry 6 أيام قبل

  ዘሀበሻ ውስጤ ናችሁ
  እኔ ወታደሮች ሀገሬ ናት ምትመስሉኝ ደሞም ናችሁ እባካችሁ ሀገራችሁን ለህዝባችሁ ብቻ ስሩ ዉድድድ 💚💛❤😍

 • Mulye Teshama
  Mulye Teshama 6 أيام قبل

  Good news more like

 • Beza Erena
  Beza Erena 6 أيام قبل

  Bety minim yatefach ayimeslegnmi Henok.

 • Nadea Zaqxsw
  Nadea Zaqxsw 6 أيام قبل

  ዘ ሃበሻ በፈጠራቹ ለውጡ ውሸትነው በአዲስ አበባላይ ወረራ እየተካሄደነው እባካቹ ዘግቡ ስለታሰሩትም የ አ አ ወጣቶችም!!!!

 • Seada Nury
  Seada Nury 6 أيام قبل

  ዘ አበሻ በጣም እናመሠግናለን ለትክክለኛ መረጃችሁ ዶ/ክ አብይ አህመድ አላህ ይጠብቅ ዘ አበሻ ዉሥጤ ናችሁ ለአገራችንን ሠላም ያርግልን

 • Rozaa Dadii
  Rozaa Dadii 6 أيام قبل

  Setbkachu naber batme zagychu yhun wanew mamettchu nawe

 • alazar w wbedane
  alazar w wbedane 6 أيام قبل

  wushetam ereeee benatachiw ataruu

 • alemitu endrias
  alemitu endrias 6 أيام قبل

  ተባርኩ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ፍቅር ማለት ይህን ነው እግዚአብሔር ይመስገን። መልካም ቀን።

 • Yafet Merkat
  Yafet Merkat 6 أيام قبل +1

  ቆይ ግን ለኦነግ ምን አይነት ማስጠንቀቂያ ነው እየተሰጠው ያለው ታጥቆህዝብን እያሸበረ እንዲፈናቀሉ እያደረገ በዛ በአደባባይ ወቶ እንደታጠቀ እና ትጥቁን እንደ ማይፈታ እየተናገረ መንግስ እየተለማመጠ ወገናችንን እያስጨረሰ ነው ። የአፍ ወለምታ ከሆነ የሚሉት አባባል ምንድነው በገሃድ የሽብር ስራውን እየሰራ አሁንስ በዛ

 • lehowlume giza alew
  lehowlume giza alew 6 أيام قبل

  ፑሽ አፑ ምንን አስመልክቶ ነው? Fb አሁን እሱ ጀመሩ ሁሉ ቪድዮ ፑሽ አፕ ጀመሩ ቤተልሄም ደሞ ሁለት ምላስ በአንድ ቃለ መልልስ ምን እያለች ነበር አቤት ውሸቷ

 • ahlam mohamed
  ahlam mohamed 6 أيام قبل

  I like The Habasha...I'm almost addicted
  Bcz you guys talk clear and short..thanks

 • drawing hub with kids
  drawing hub with kids 6 أيام قبل

  I heard her with my Owen natural ears she told Abe different story ena she got a warning from Ethiopian broadcast office Bethi you reap what you saw GED new ...

 • Hikma Sadik
  Hikma Sadik 6 أيام قبل

  Cheger yelewm heni

 • Blen Degefa
  Blen Degefa 6 أيام قبل

  Koy enate mache new iwente yemt zagebu weshetamochi ena enate ayenatu new agaritun ymeasheber

 • Tazabi Mna
  Tazabi Mna 6 أيام قبل +1

  Bettelheim 🤣🤣🤣🤣Ugly girl, you look like a cadaver, you need to check your face in the mirror. I recommend vertical facial reductions; and then again your ugliness is not only your face your soul is ugly as much. 🤔

 • sara sarasara
  sara sarasara 6 أيام قبل

  ዘ ሀበሻ ውስጤ ነው

 • Etsube Seleshi
  Etsube Seleshi 6 أيام قبل

  ዳውድ ማለት መወገድ ያለበት የወያኔ ቡችላ ነፍሰ ገዳይ ነው

 • tn t
  tn t 6 أيام قبل

  ሃብታሙ አያሌው ደመቀ ሊታፈን ነበር የሚለው ውሸት ታዲያ ምንድነው፣ ከየት አመጣው።

 • ሐና ሐና
  ሐና ሐና 6 أيام قبل

  እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን
  አሁንም እየበጠበጡ ያሉ ሚዲአወች ሰከን ሊሉ ይገባል። ሰውን እያተራመሱ ያሉት እነሱ ናቸው .ተቀናቃኝ ተብየወች ፍከራ ብቻ ነው እያሰሙ ያሉ ።ለህዝቡ መረጋጋት የሚናገሩት ደባሪ ነገር ተቆርጦ አለመቅረብ ነበረበት ። በሚዲያ መካከል የሚደረግ አነጋጋሪ ፕሮግራም የማውጣት ጉዳይ ይታሰብበት።
  ኦነግ በግልፅ 10 አመት ላልሞላቸው የጦር መሳሪያ ሰጦ አሰልፏቸው አይተናል ።ይህ ህግ ዝም ሊላቸው አይገባም ።

 • Caaltuu Firaol.
  Caaltuu Firaol. 6 أيام قبل

  Werengoch😎

 • Bek addis
  Bek addis 6 أيام قبل

  It's unbelievable how is it armed personals / professional service men walk to the presidential palace and demand to speak to a hades of state for whatever reason this is unprecedented mind you there are different methods of communication tank's to the most high all went smoothly however they have to be court marshaled

 • Masresha Ashagrie
  Masresha Ashagrie 6 أيام قبل

  ደመቀ ከታፈነ ዋ ብለናል?

 • Masresha Ashagrie
  Masresha Ashagrie 6 أيام قبل

  ዝናብ ሳይሉ ውርጭ ሳይሉ እዳውም ለነሱ በደብ መጨመር አለባቸው የኢትዮጵያ መግስት ልታስቡበት ይገባል?

 • Masresha Ashagrie
  Masresha Ashagrie 6 أيام قبل

  ለወታደሮች ብር መጨመር ግድ ይላል?

 • Lily Keith
  Lily Keith 6 أيام قبل

  Dr Abiy lovely. People who gave wrong information in the morning on media, you should ask excuse for your followers. Example : about Ato Demeke Mekonnen. Melee bihon noro aschersuachew neber. Abiy and Demeke are smart guys.
  I have question: keyet tenestew new bietemengist eskidersu maskom yaltechalw? Dehininet mindnew siraw. Tasegalachihu

 • ድንግል ይሁን አምላኬ ካልክ

  እኔ እኮ ጨንቆኝ ነበር እንኮ

 • Betty J.
  Betty J. 6 أيام قبل

  ኮሜንታተሮቹ ተረጋጉ እና እስቲ ስለ ዶ/ሩ ንግግር ፍረዱ? እኔ የቤቲ ደጋፊ አይደለሁም እሷ ስርአት እና ለሰው ክብር የሌላት ተራ ሰው ስለሆነች ስራዋ አይመቸኝም። በኢንተርቪው ቪዲዮ የተቃወምኩት አብን በራሱ መደራጀት መብቱ ሆኖ እያለ ዶክተሩ ለሌላው ዘር ስላሳየው የንቀት አገላለጥ ግን በጣም ያበግናል። 1. አማራ እንደ እግዚአብሔር ኢትዮጽያን ፈጠራት ማለት ምን ማለት ነው? ቀጥሎ አምላካችሁ ነኝና አምልኩኝ ሊል ነው?
  2. አማራ የሰው ልክ ነው። አንድ ሰው አማራ ካልሆነ ወይም ካልመሰለ የአውሬ ወይም የእንስሳ ልክ ነው ማለት ነው? ጉድ እኮ ነው ሰሜንሆች ሆይ እንደ ጀርመኖቹ እና እንደ ጃፓኖቹ ሰልጥናችሁ ቢሆን ኖሮ ምን ታደርጉን ነበር ?? 3. አማራነት መንፈስ ስለሆነ ደቡቦች ሲያድጉ አማራ መሆን እንደሚፈልጉ በአደባባይ ከማውራት የሚበልጥ ንቀት ምን አለ? እውነቴን ነው አማራ ምላሱን እና ትእቢቱን ካልዋጠ ይቺ አገር ጤና አትሆንም። መከበር ከፈለጋችሁ በቅድሚያ አክብሩ!

 • Meaza Fente
  Meaza Fente 6 أيام قبل

  የመከላከያ ሰራዊታችን በመጀመሪያ ደረጃ ለሀገራችሁም ሆነ ለወገናችሁ ለምታደርጉት አገልግሎት አናመሰግናለን ..አክብሮታችን ከፍ ያለ ነው :: ዶ/ር አብይም በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ የተቻለውን እያደረገ ነው አንዱን ሲሰራ በሌላ በኩል ኢትዮጵያዊነትን የሚጠላው ቡድን ያፈርሳል :ለ27 ዓመታት ያለውን ውዝፍ ስራ እየሰራ ነው ትንሽ ታገሱ :

 • The flower of the violet The flower of the violet

  እርምንምእይንካችሁደግሞመከላከያስያንሳቸውነውደሞዝአገርጠባቅነውአገርምንልሆንነውመከላከያከሌለ

 • Eskinder Teshome
  Eskinder Teshome 6 أيام قبل

  Same when derg made the coup money then power slick move

 • adamu furgassa
  adamu furgassa 6 أيام قبل

  I love my people

 • adamu furgassa
  adamu furgassa 6 أيام قبل

  God bless Ethiopian military confidence best canter oll African

 • adamu furgassa
  adamu furgassa 6 أيام قبل +1

  I like my melter confident and prime minister

 • Bright Light
  Bright Light 6 أيام قبل

  Zhabesha, thank you for up to date and reliable news.

 • Asrat Wolde
  Asrat Wolde 6 أيام قبل

  What is disturbing is ... For the military leadership didn't inform and coordinate this event. Indication that there is disjoint or intentional overlook of military discipline

 • Fds Gdr
  Fds Gdr 6 أيام قبل

  ለምን ውሸታም ሚዲያ በህግለምን አይጠየቁም በጣምነው ያሰደነገጡኝ
  ጠክር ወንዲም ሂኖክ እውነትን ይዘህ ሰውይጥላህ እኳንየማይጠላህን

 • Moges Gebreyes
  Moges Gebreyes 6 أيام قبل

  እረ እግዚዮ እነዚህን isis ችግኞች ምን ይሻላቸዋል እረ እግዚአብሔርብይንቀላቸው አቤት ጭካኔ

 • የወሎ ቀበጥ
  የወሎ ቀበጥ 6 أيام قبل

  ይችይ ጋዜጠኛ ምነው ሰከን ብትል

 • kheb Tech
  kheb Tech 6 أيام قبل +1

  ሰላም ውድ የሃገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ
  ሃገራችንንም ሰላም ያድርግልን
  ቻናሌን ስብስክራይብ አድርጉልኝ ይህን ቪዲዮ ደግሞ እዩት arclip.net/video/f-tcNMj5KTs/فيديو.html

 • Mody Cell
  Mody Cell 6 أيام قبل

  Abesah zenah enmsgenale

 • Aster Ababa
  Aster Ababa 6 أيام قبل

  ይቺ ሌባ ለኦሮም ስለሰራች ራሶን እረሳች ይቺ ጭራቅ ዊግ ስለቀጠለች አለቃዋን ለማስደሰት ትቀብጣለች.

 • Mody Cell
  Mody Cell 6 أيام قبل

  Ok segre yelme

 • Aster Ababa
  Aster Ababa 6 أيام قبل

  የሚበላው ባለሰልጣን ነው ድሀ ወታደር ምንም የለውም they deserve more.

 • Meseret Kebede
  Meseret Kebede 6 أيام قبل

  ቤት ምንም ያጠፈቹ ነር የለም ጌበዝ ጋዜጣኛናት

 • Zara Hassen
  Zara Hassen 6 أيام قبل

  ውሸታም አላየንም አድ እዲህ ያሉነገር ሞኛችሁን አታሉ የመጡት ልትጠለፉ ነበር ደመቀ መካንን እራስህን ጠብቅ አባቴ ።ፎቶ እምትነሱት አውቃችሁ ነው ውሸታማች ለማስመሰል ሌባች

 • እኔ ነኝ ሀገር እኔ ነኝ ብሄር

  እንዴት ነው ሰው ማረድ የቀለለው
  አንድ ወቅት እኮ በጣም ሰቅጥጦን ነብር አይ ሲስ ባደረገው
  ወይ አገር ሰውን የሚያርድ አውሬ ከመቼ ነው የገባብሽ?

 • Regassa Regassa
  Regassa Regassa 6 أيام قبل

  Wey bety le Sint samint ihen kebt hizb anchachash..... Sew srawun yseral inesu ychachalu isti sertew Chama aygezum.... Lenegeru aydelem Chama suri ayfeligum...

 • Hhff Gfvcf
  Hhff Gfvcf 6 أيام قبل

  ደመቀ:ሞከነንና:አብያችንና:ለምዩን:አትኩብን:እና:ልብ:ያላለ:አደራ:ልብ:ይበል:እሽ

 • Yodit Legesse
  Yodit Legesse 6 أيام قبل

  ዘረኛ ዘረኛነች

 • catherina Atarga
  catherina Atarga 6 أيام قبل

  heynonoke why you don't answer

 • selihom melbourne
  selihom melbourne 6 أيام قبل

  የድንጋይ ካባ ስታነብብ ባን አታጥብቃት ምክንያቱም ሲጠብቅ የትርጉም ለውጥ አመጣና ስለድንጋይ ሳይሆን ስለ ልብስ የምታወራ አስመሰለብህ።

 • معـالي المـطيري
  معـالي المـطيري 6 أيام قبل

  እናመስግናለን በርቱ ዘ ሀብሻ

 • mimi gidyi
  mimi gidyi 6 أيام قبل

  Lemdenwale internet mekwaretuene, ....wanawe selami nuruliniii...aby endete dess yilale ke wetaderuu gare, god yibarkhe my King ,

 • Totsie Rol
  Totsie Rol 6 أيام قبل

  Dear Dr. Abiy Ahmed,
  Ethiopia is not your home. You have a real home, people and country. Don't be that fool, habasha ain't your blood, you do know that, they ain't like us. We are different breed of cats, not made to roam together. We tried to live with them for the last 150+ years, It did not work. You had been trying so hard to keep this house stand, look closely the strings holding it together is stretched-thin. Hailemaryam, the poor guy from the south where is he? Meles, was ill for a couple of days and gone. In his old age, Mengistu sits in strange land, in fear. Hailselasie, was cut in to pieces by his own guards and thrown in to a toilet, the monkey before Haileselassie got ill so bad he was paralyzed from head to toe before he died at age of 60 or 50. They have all tried, it did not end very well for all of them. Listen, the throne you are sitting on is cursed. The castle was built on the blood and bones of your people, my people, our people. The souls of millions of our ancestors still reside in minilik palace. Brother, It is time to prove which side you are. Don't place your name next to Gobana; the traitor. Our time has come big brother, your people are watching you anxiously. Just vent it, believe me, it feels better.

  • ETHIOPIA FIRST
   ETHIOPIA FIRST 6 أيام قبل

   Excuse me? What are you talking about? He is true Ethiopian... You can go wherever you want. He is our leader, period.

 • Aaa Bbb
  Aaa Bbb 6 أيام قبل

  ዘሀበሻ በሠላም መጣህወይ ዛሬሥት ጠፋ ደበረኝ ነበር።

 • Selamawit Ghebre
  Selamawit Ghebre 6 أيام قبل

  Bata Mangst bena emya Menelik giza kera!! Dr Abiy betham enwdklen! gen bata Mengestn bizume atasdeferben!Ethiopia lezlalem tenure!!

 • Y.T Y.T
  Y.T Y.T 6 أيام قبل

  እሰይ ለሰላም ዉይይት ነዉ!!!
  ቀኝ እጃችን ክቡር አቶ ደመቀ መኮነንን ማንም አይነካም የኢ/ያ ጥርት ያለ እንቁ ሰዉ ነዉ!!!! ሆሆሆ በአይናችን ቀልዲ የለም!!!!!!

 • Shams Shams
  Shams Shams 6 أيام قبل

  አረእነዚ የሚበጠብጡትን:ረምጃመውሰድነው

 • Urjii Baareduu Arsii
  Urjii Baareduu Arsii 6 أيام قبل

  😭😭😭😭uufffii waaqayo lubbuu isaa haa maaruu

 • BERHAN TESS
  BERHAN TESS 6 أيام قبل

  ziymu is liar needs to go

 • ወደ እግዚአብሔር አብ ለመድረስ ኢየሱስ በቂ ነው

  ለእናት ሃገራ ኢትዬጵያ እግዚአብሔር ሰላሟን ያብዛላት ክፉውንም ያርቅላት እንቁዎቿንም ልጆቿ ይጠብቅላት አሜን.......

 • באוקט אסייאס
  באוקט אסייאס 6 أيام قبل

  ዘ:ሀበሻ:በርቱ:ውሸታሙን:አትልቀቁት:ዘ:ሀበሻ:እውነተኛ:ምድያ:ናችው:በርቱ:እውነት:ትበልጣለች:በገንዘብ:እንዳትሸወዱ:በርቱ

 • Yana K Kabado
  Yana K Kabado 6 أيام قبل

  እውነተኛ ዜና በማቅረባችው እናመሰግናለን ፊስቡክን በወሪ እያናወጠ ያለው ሀብታሙ አያሌው በማይመስል ወሪ አስደነገጠን እናንተ እውነቱን በመንገራችው ተረጋግተናል እናመሰግናለን በስደት ለምንኖር ዜጎች በጣም ጭንቅ ነው ህብታሙ አያሌው ውይውይውይውይ የስራህን ይስጥህ

 • Yasin Esa
  Yasin Esa 6 أيام قبل

  wusha belew sare demi refka nyadhuu

 • Gachano Insene
  Gachano Insene 6 أيام قبل

  ምነው ታድያ መግለጫ የሰጠው ዶ.ር አብይ ብቻ ሆነ !!! ፎቶ ቢቻ ብለህ አስርግጠ አለወረህም ......biased

 • abe degoule
  abe degoule 6 أيام قبل

  Good Job Zehabesha, I like your program.

 • ድግል እናቴ
  ድግል እናቴ 6 أيام قبل

  እንኳን ደህና መጣቹህ ዘ ሐበሻወች

 • abe degoule
  abe degoule 6 أيام قبل

  Bethlehem is not real Journalist. I watched the video but it looks like Interrogation rather than Interview.

 • Hhff Gfvcf
  Hhff Gfvcf 6 أيام قبل

  ዘ-ሀበሻ:እናመሠግናለን